Get Mystery Box with random crypto!

ወሎ የደግነት ሀገር ብቻ አይደለም የጀግንነት ሀገርም ጭምር እንጅ !! ወሎ የገራገርነት ሀገር ብቻ | Seid Social

ወሎ የደግነት ሀገር ብቻ አይደለም የጀግንነት ሀገርም ጭምር እንጅ !!
ወሎ የገራገርነት ሀገር ብቻ አይደለም የቆራጥነት ሀገርም እንጅ !!

ወሎየነት ለሀገር ፍፁም ታማኝነት ነው !
ወሎየነት ለሀገር መስዋእትነት የመሆን አርማ ነው !
በሀገራችን ታሪክ ለዚህች ሀገር የወሎን ህዝብ ያክል ለኢትዮጵያ የተዋደቀ መስዋእትነትን የገበረ የለም ።

ይናገር አድዋ - ከ 70,000 በላይ ወሎየዎችን በደምና በአጥንት ላስቀመጠው !

ይመስክር ጣሊያን በወሎየዎች በላይ ዘለቀና መሰሎቹ የአርበኞችን ቅጣት የቀመሰው !

ወሎ የሀገር አድባር የሀገር አርማ !!

#Seid_Mohammed_Alhabeshiy

ቴሌግራም
t.me/Seidsocial