Get Mystery Box with random crypto!

ሀገሬ ስታሸንፍ ብቻ ሳይሆን ስትሸነፍም ከጎኗ እቆማለሁ ! በድል ወቅት ሳይሆን በፈተና ወቅት ከመን | Seid Social

ሀገሬ ስታሸንፍ ብቻ ሳይሆን ስትሸነፍም ከጎኗ እቆማለሁ !
በድል ወቅት ሳይሆን በፈተና ወቅት ከመንግስቴ ጎን የበለጠ እሰለፋለሁ !

ደግሞም አልጠራጠርም ኢትዮጵያየ ታሸንፋለች !!!
አሸናፊነት እንጅ ሌላ ነገር የሚመጥናት ሀገር አይደለችምና !!

አንድ ሰው ስለሀገሩና ክብሩ ቢሰዋ ክብሩ ነው ቢኖርም ክብሩ ነው !
ባ*ንዳ ግን ሁሌም ወራዳ ነው ! ቢሞትም ተዋርዶ ነው ! ቢኖርም ተዋርዶ ነው ! የሀገሬ ባንዳዎችም ከዚህ የዘለለ ገጥሟቸው አያውቁም !

ሁልቀን ድል ላይገኝ ይችላል ግና የመጨረሻው ድል የኛ ይሆናል ! ደግሞም እያሸነፍን ነው !
ጠላት በሬሳየ ልረማመድና ወደ ፊት ልገስግስ ብሎ ቢመጣም ጀግኖች ልጆቻችን ከሬሳው ውስጥ ሰጥሞ እንዲቀር እያደረጉት ነው !

ኢትዮጵያ ታሸንፋለች !!!!

#Seid_Mohammed_Alhabeshiy

ቴሌግራም
t.me/Seidsocial