Get Mystery Box with random crypto!

OPPORTUNITIES☮️🦋

የቴሌግራም ቻናል አርማ segunkvdkedd_n9v — OPPORTUNITIES☮️🦋 O
የቴሌግራም ቻናል አርማ segunkvdkedd_n9v — OPPORTUNITIES☮️🦋
የሰርጥ አድራሻ: @segunkvdkedd_n9v
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.79K

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2021-11-29 11:06:58
#ሼር_ፖስት_ላይክ_ታግ_አድርጉት
#ይህን_ድንቅ_ተአምር_ሼር_በማድረግ
ይህ የምታዩት በአንድ የሱቅ መደብር ውስጥ እሳት ተነስቶ ቤቱ ውስጥ ያሉት ነገሮች እንዳለ ሲወድም መፅሐፍ ቅዱሳችን ምንም ነገር ሳይሆን ሌላው ነገር አመድ ሲሆን መፅሐፍ ቅዱሳችን አንዲትም እሳት ሳይነካው እንደምታየት ተገኝቷል ከዚህ በላይ ተአምር ከየት ይምጣ።
ለክብሩ አሜን ሳትሉ እንዳታልፉ
4.7K viewsJo_si Amor, 08:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-28 15:46:02
#ቅዱሰ_ገብርኤል_ሆይ_ሕፃኑ_ቄርቆስና አንጌቤናዊቷ እናቱ እየሉጣን በንፍር ውሃ ከመቀቀል እንዳዳንካቸው እኛን ወዳጆችህንም በማናውቀው ሁኔታ የተዘጋጀልንን የጥፋት፣ ወጥመድ አስወግድልን፡፡
የሰይጣንን ፈተና የምናልፍበትን እውነተኛውን ጥበብ እንደ ነበዩ ዳንኤል አስተምረን አሜን
4.7K viewsJo_si Amor, 12:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ