Get Mystery Box with random crypto!

የታገሉት ሸሪዓን ለማስፈን ነው። የደሙት የቆሰሉትም ስለኢስላም ክብር ነው። ከሰማይ የእሳተ አሩር | SEBIL TUBE

የታገሉት ሸሪዓን ለማስፈን ነው። የደሙት የቆሰሉትም ስለኢስላም ክብር ነው። ከሰማይ የእሳተ አሩር ከምድርም የጥይት ወላፈን እየለበለባቸው ለሀያ አመታት የተፋለሙት የአፍጋኒስታን መንግስት ጣሊባኖች በሀገሪቱ እንደ ብሄራዊ ክብረ በአል ተደርጎ ሲቆጠር የነበረውን መውሊድን ከብሄራዊ በአልነት ሰርዘው እለቱ የስራ ቀን ሆኖ እንዲያልፍ ወስነዋል።

@sebil_tube
@sebil_tube