Get Mystery Box with random crypto!

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው! የአላህ ሰላምና እዝነት በውዱ ነቢያችን ላይ | SEBIL TUBE

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው! የአላህ ሰላምና እዝነት በውዱ ነቢያችን ላይ ይሁን!

#አቂሚ_ሰላም

ክፍል13

የሶላት ሹሩጦች (ሕጎች)


የሶላት ግዚያት (ወቅት)


وقت العصر: من جروج وقت الظهر إلا أن تصفر الشمس، أي أن تكون صفراء، وهذا يختلف في الشتاء والصيف،


DEFINITION =ማብራሪያ፦


#የአስር ሶላት ወቅት(ግዜ) የዙህር ሶላት ከወጣበት ግዜ ጀምሮ ፀሐይ ልትገባ እስክትቃረብ ድረስ ነው።


EXPERIMENT = ሙከራ


ለምሳሌ ፀሐይ ጡዋት ላይ ቀን ላይ እና መሸት ሲል እኩል አደለችም ጡዋት ደስ የሚል ሙቀት ሲናኖራት ቀን ላይ ደሞ ትከብዳለች ወይም ታቃጥላለች ወደ ማታ ላይ ደሞ ቀለል ይላል ሙቀቷ። ስለዚህ
#የአስር_ሶላት ወቅት ወይም ግዜ የዙህር ወይም ፀሐይ የምትከብድበት ግዜ አልፎ እስከ ፀሓይ ሙቀቷ ቀለል እስኪል ነው ወይም ፀሓይ ለመግባት ስትቃረብ ነው ማለት ነው። ይሄ ማለት ፀሐይ ለመግባት ስትቃረብ ሙቀቷ ቀለል ይላል ወይም እየመሸ ይመጣል ያኔ #የአስር_ሶላት ወቅት ያልቃል ማለት ነው።

ወንድም ያሲን

ያልገባቹ ነገር ካለ መጠየቅ ይቻላል!
ለአላህ ብለን እንወዳችኋለን!

@sebil_tube
@sebil_tube
@sebil_tube