Get Mystery Box with random crypto!

አንድ በትምህርቱ ደካማ የሆነ ልጅ አንድ ቀን ወደ እናቱ መቃብር ሄዶ እንዲህ ብሎ አናገራት:- ከ | SEBIL TUBE

አንድ በትምህርቱ ደካማ የሆነ ልጅ አንድ ቀን ወደ እናቱ መቃብር ሄዶ እንዲህ ብሎ አናገራት:- ከእኔ ጋር ነይ እናቴ ...! ምክንያቱም አስተማሪው ተማሪዎች ፊት እየገረፈ እናትህ ቸልተኛ ነች ይለኛል።

አንዳንድ ቃላቶች ገዳይ ናቸውና አንደበታችንን እንከታተል።

ለልጆቻችንም እንዘንላቸው እኛንም እናንተንም አላህ ይዘንልን።

ደህና ሁኑ ,,,

يروى أن طفلا صغيراً ضعيفا في مدرسة من المدارس ، ذهب إلى قبر أمه ذات يوم فقال مخاطبا لها : تعالي معي فالمدرس يضربني أمام الطلبة كل يوم ويقول لي : أمك مهملة ...!

بعض الكلمات تقتل ، فلنراقب ألسنتنا ولنرحم صغارنا يرحمنا وإياكم الله .

دمتم بخير ،،،

@sebil_tube
@sebil_tube