Get Mystery Box with random crypto!

7 ቁጥር

የቴሌግራም ቻናል አርማ sebat_kutr — 7 ቁጥር 7
የቴሌግራም ቻናል አርማ sebat_kutr — 7 ቁጥር
የሰርጥ አድራሻ: @sebat_kutr
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.98K
የሰርጥ መግለጫ

፯ ቁጥር ሰው የመሆን ሚስጥር መፍቻ
✔በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ 7 ቁጥር 735 ጊዜ የተጠቀሰ ሲሆን በዚህም ቻናል ጠቅለል ተደርጎ የሚዳሰስ እንዲሁም ኢትዮጵያና ሰባት ቁጥርን ከቀደምት አባቶቻችን እውቀት በመጨለፍ ምን እንደሚያገናኛቸው በስፋት የሚዳሰስበት በተጨማሪም ስለ አውሬው ቁጥር፣ስለ መናፍስቶች ድብቅ ሴራ የሚቀርብበት ቻናል በመሆኑ ይህን ቻናል በመቀላቀል በቂ ግንዛቤን ይያዙ !

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-01-24 03:36:30
#በከፊል_ከማወቅ_አለማወቅ_ይሻላል!!

የምሥጢር ሙዳይ ሁን እንጂ የእሳት ማንደጃ ወናፍ አትሁን። ሰዎች ሊሰሙህ በሚችሉበት ችሎታቸውና ፍላጎታቸው መጠን ብቻ ተናገር፣ ቁጥብ እንጂ ዝርው አትሁን። ለዕውቀት ትጋ። በከፊል በተረዳኸው ነገር ራስክን እንደ አዋቂ አትቁጠር። በከፊል ከማወቅ አለማወቅ ይሻላል። ሥራ ስትሠራ ደግሞ ነገ ትቼው ለምሞተው ወይም ብሠራ የሚጠቀመው ሌላ ነው በሚል ተስፋ ቢስ ሆነህ ሳይሆን ዘላለም እንደምትኖር ያክል በመትጋት ነው። ትጋት ጥሩ ነው። ችኮላህ ግን ውጤት አያመጣም፤ በችኮላ መሥራትና በፍጥነት መሥራት የተለያዩ ናቸው።

ርኩሰት የዕውቀትና ስልጣና መገለጫ አይደለምና ማንነትንና ሰብዓዊ ክብርን ከሚያጎድፉ ተግባራት መታቀብን ገንዘብ አድርግ። እናም በየዕለቱ በኑሮህ ጠንቃቃ ሁን። ያለጸጸት ነገን ለመኖር ዛሬን በቁም ነገር አሳልፍ፤ ውሳኔዎችህ ትክክለኛ መሆናቸውን መርምር፤ ልክ እንደገና ሕይወትን የመኖር ዕድል ቢኖርህ ወይም እንደገና ሕይወትን የመኖር ዕድል ቢኖርህ ደግመህ የምትኖረውንና ለማከናዎን የምትመርጠውን ዓይነት ሕይወት ለመኖር ሞክር።

#_ዝጎራ 315(ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ)
2.0K viewsNatnael፲፪, 00:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ