Get Mystery Box with random crypto!

#ከሰው_ብትጣላ ወይ ታሸንፋለህ አልያም ትሸነፋለህ። ቤተ ክርቲያንን ግን ብትጣላ፣ ታሸነፍ ዘንድ | 7 ቁጥር

#ከሰው_ብትጣላ

ወይ ታሸንፋለህ አልያም ትሸነፋለህ። ቤተ ክርቲያንን ግን ብትጣላ፣ ታሸነፍ ዘንድ የሚቻልህ አይደለም። እግዚአብሔር በደሙ መስርቷታል፤ እንግዲህ ማን ሊነቀንቃት ይችላል?