Get Mystery Box with random crypto!

#ብልጡ_ዲያብሎስ 'ከዲያብሎስ ዘዴዎች አንዱ በመከራችን ሰዓት እንድንፈዝ ማድረግ ነው፡፡በዚህ ጊዜ | 7 ቁጥር

#ብልጡ_ዲያብሎስ

"ከዲያብሎስ ዘዴዎች አንዱ በመከራችን ሰዓት እንድንፈዝ ማድረግ ነው፡፡በዚህ ጊዜ በእግዚአብሔር ላይ ያለን ተስፋ ይሟጠጣል፡፡ እግዚአብሔር በእርሱ ተስፋ የምታደርገውን ነፍስ እግዚአብሔር አይረዳኝም እስክትል ድረስ በመከራ እንድትንገላታ አይተዋትም፡፡"

#አባ_መቃርዮስ

" እግዚአብሔርን በተስፋ ለሚጠብቁት ለምትሻውም ነፍስ መልካም ነው።"
(ሰቆቃው ኤርምያስ 3፥25)