Get Mystery Box with random crypto!

Sᴀᴍɪ Tech™

የቴሌግራም ቻናል አርማ samitechew — Sᴀᴍɪ Tech™ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ samitechew — Sᴀᴍɪ Tech™
የሰርጥ አድራሻ: @samitechew
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.48K
የሰርጥ መግለጫ

⬇️IN THIS CHANNEL
➡️ Games
➡️ ÅPPS
➡️ Tech news
➡️ Social media Hacking
➡️ Termux tool
For apps ➡️t.me/habeshaapps
🈯️የYoutube channel :https://youtube.com/channel/UCQv4geRfZgH6944QjdWU6Og

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-09-14 14:10:09 የኮምፑውተር እውቀትዎን ያሳድጉ ግዜዎን ይቆጥቡ

• Alt + Enter (view properties for selected items)
• Alt + F4 (closing active items, or out of active
programs)
• Alt + Enter (display properties from selected objects)
• Alt + Spacebar (Open Shortcut Menu for active
windows)
• Ctrl + F4 (closing active documents in programs that
allow you to have some open documents simultaneously)
• Alt + Tab (switch between open items)
• Alt + ESC (cycle through items in an open order)
• The F6. Button (cycle through the screen elements in
the window or on desktop)
• F4 Button (featuring address bar list on my computer
or windows explorer)
• Shift + F10 (Featuring Shortcut Menu for selected
items)
• Alt + Spacebar (system menu display for active
windows)
• Ctrl + ESC (featuring start menu)
• Alt + underlined letter in menu name (display the
appropriate menu)
• underlined letter in the name of the command on the
open menu (do the appropriate command)
• Button Button (enable bar menu in active program)
• Arrow (open the next menu to the right, or open the
submenu)
• Left Arrow (open the left menu, or close the submenu)
• Ann Button (updating active windows or refreshing)
• Backspace (see folder one level up on my computer
or windows explorer)
• ESC (cancel duty now)
• Shift when you enter a CD-Rom into a CD-ROM
(Prevent CD-Rom automatically playing / autoplay)
Keyboard Shortcuts Dialog Box
• Ctrl + Tab (move forward through tab)
• Ctrl + shift + Tab (move backwards through tab)
• Tab (move forward through options)
• Shift + Tab (move backwards through choice)
• Alt + underlined letters (do the appropriate command
or choose the appropriate option)
• Enter (do command for option or active button)
• Spacebar (select or remove the checkbox if an active
option is check box)
• Arrow Tombols Arrow (Select a button if an active
option is a selection button group)
• F1 Button (featuring help)
• F4 Button (showing items in active lists)
• Backspace (open folder one level to the top if the
folder is selected in save as or open the dialog box)
Microsoft Natural Tombolboard Shortcuts
• Windows Logo (featuring or hiding the start menu)
• Windows Logo + Break (Featuring System Properties
dialog box)
• Windows Logo + D (featuring the desktop)
• Windows Logo + M (minimize all windows)
• Windows Logo + shift + M (restore minimized
window)
• Windows Logo + E (open my computer)
• Windows Logo + F (search for a file or folder)
• Ctrl + Windows Logo + F (search for computer)
• Windows Logo + F1 (featuring windows help)
• Windows Logo + L (Lock Keyboard)
• Windows Logo + R (open the run dialog box)
• Windows Logo + U (Open Utility Manager)
Accessibility Tombol board Shortcuts
• Right shift for eight seconds (switch filtertombols on
or off)
• LEFT ALT + LEFT SHIFT + PRINT SCREEN (Beralih
High Contrast on atau off)
• Left Alt + left shift + Num Lock (activate
mousetombols on or off)
• Shift five times (activate stickytombols on or off)
• Num Lock for five seconds (activate toggletombols on
or off)
• Windows Logo + U (Open Utility Manager)
Windows Explorer Tombolboard Shortcuts
• End (displaying the bottom of the active window)
• Home (showing the top of the active window)
• Num Lock + Asterisk Sign (*) (show all subfolders that
are under the selected folder)
• Num Lock + Plus Sign (+) (featuring content from the
selected folder)
• Num Lock + minus sign (-) (collapse selected folder)
• Left Arrow (collapse current option if expanded, or
select main folder)
• Right Arrow (featuring current selection, or select the
first subfolders)
Shortcut Tombols for character map shortcut for character
map
• Once you click twice on the character character grid,
you can move through the grid by using the shortcut Shortcut:
• Right Arrow (move to the right or to the beginning of
the next line)
• Left Arrow (move to the left or to the end of the
previous line)
• Up Arrow (move to top one line)
• Down Arrow (move down one line)
• Page Up (move to top one screen at a time)


Join & Share
:@samitech0
፡@Samitech0
5.1K views11:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-13 14:24:01 List Of Highly Compressed PC Games

     Drive Links

1. Terrorist Takedown    
Size:- 144MB (
https://goo.gl/FzEvL5 )

2. Ridge Racer Unbounded    
Size:- 1.6GB (
https://goo.gl/kSYLsc )

3. IGI 4 The Mark        
Size:- 294MB (
https://goo.gl/6ms7Gz )

4. Sky Force Reloaded    
Size:- 237MB (
https://goo.gl/FhbcLg )

5. Hitman 2 Silent Assassin
Size:- 481MB (
https://goo.gl/FTxnyt )

6. Terrorist Takedown 2 US Navy Seals
Password :
www.pcgamefreetop.net
SIze:- 454MB ( https://goo.gl/GPw93A )

7. Terrorist Takedown Covert Operations
Password=
www.fullypcgames.net
Size:- 432MB ( https://goo.gl/bxcsTM )

8. IGI 3 The Plan           
Size:- 105MB (
https://goo.gl/vFfG1u )

9. Stronghold Crusader
Password:-
www.fullypcgames.net 
Size:- 148MB ( https://goo.gl/27rZU2 )

10. Medal of Honor Allied Assault Spearhead
Size :- 636 MB (
https://goo.gl/adAwkr )

11. Max Payne 2 Highly Compressed
Size:- 1 GB (
https://goo.gl/62qfcy)

12. Prototype 2
Password of ZIp file is:-
games.torrentsnack.com
Size:- 3 GB ( https://goo.gl/PcWqxB )

13. Counter Strike Global Offensive ( CS GO )    
Size:- 2.9 GB + 503 MB Patch Included
Direct Link:- (
https://goo.gl/v7YinS )

14. Commandos Strike Force
Size:- 1.9GB (
https://goo.gl/dXDkNn )

15. Constantine
Size:- 300 MB (
https://goo.gl/PKEDg1 )

Join & Share
:
@samitech0
@Samitech0
5.0K views11:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 20:21:53


እንኳን  ለ 2015 ዓ.ም  አዲሱ  አመት በሰላም  አደረሰን  አደረሳችሁ  መጪው ዘመን  የሰላም  የፍቅር   የአብሮነት  የስኬት  የመፅናናት  የዕውቀት  የማስተዋልና  የደስታ እና  የስኬት  ዘመን  ይሁንልን ።

መልካም አዲስ ዓመት!!

Join & Share
:@samitech0
፡@Samitech0
6.3K viewsedited  17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 13:46:15
Play store እንደዚ እያለ ከተቸገራችሁ እስካሁን ያገኘሁት አማራጭ #VPN Connect አድርጎ መጠቀም ነው።

Join & Share
:@samitech0
፡@Samitech0
7.6K viewsedited  10:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 18:22:07 ሚስጥራዊ መረጃዎቻችንን ለመመንተፍ  በማሰብ ወደ አካዉንታችን የሚላኩ መልእክቶች (የፊሺንግ) ጥቃቶች እንዴትስ መከላከል እንችላለን?

ፊሺንግ /Phishing/ አንዱ የሳይበር ጥቃት ዓይነት ሲሆን የኢ-ሜይል አድራሻችንን መሠረት በማድረግ ለሚፈፀም የጥቃት ዓይነት የተሰጠ ሙያዊ ቃል ነው፡፡

የፊሺንግ ጥቃት ወንጀለኞች ግላዊ የሆኑ መረጃዎቻችንን ለመስረቅ ወይም ላልተገባ ዓላማ ለማዋል የሚጠቀሙበት የማጭበርበሪያ መንገድ ነው፡፡ ለምሣሌ የባንክ የሒሳብ ቁጥራችንን ወይም የይለፍ-ቃሎቻችንን ለመመንተፍ በኢ-ሜይል አድራሻችን የሚላኩ የማደናገሪያ መልዕክቶች ሊሆኑ ይችላሉ ፡፡

በኢ-ሜይል አድራሻ የሚላኩ የፊሺንግ መልዕክቶች ለተጠቃሚዎች እውነተኛ የሚመስሉ፤ ተጠቃሚውን ከተለያየ የጥቃት ሥጋት ለመጠበቅ ወይም ለመርዳት እንደሆነ የሚገልፁ እና አንዳንድ ጊዜም ተጠቃሚዎች ሎተሪ ወይም ነጻ የትምህርት ዕድል አሸናፊ እንደሆኑ የሚያበስሩ በመምሰል የማታለል ዓላማ ያላቸው ይዘቶች ናቸው፡፡
ፊሺንግ የመረጃ መንታፊዎቹ ያዘጋጁትን አገናኝ /Link/ ተጠቃሚዎች እንዲከፍቱ በማግባባት እውነተኛ የዕድሉ አሸናፊ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በሚመስል አግባብ አካውንታቸውን እና ምስጢራዊ የይለፍ ቃል እንዲያስገቡ በመጠየቅ ጥቃት ለማድረስ የሚጠቀሙበት ዘዴም ነው፡፡

ብዙውን ጊዜ የፊሺንግ ጥቃት ፈጻሚዎች ዋና ዓላማ የግለሰቦችን  የባንክ ቁጥር ለመመንተፍ  ወይም ግላዊ መረጃዎችን ለሌሎች አሳልፎ ለመሸጥ በማቀድ  የሚፈጸም ህገ-ወጥ ተግባር ነው፡፡

የፊሺንግ ጥቃትን ለመከላከል ሊወሰዱ የሚገቡ ጥንቃቄዎች
የርዕሰ ጉዳዩ ትክክለኛነት መረጋገጥ
/Subject Line and Tone/

• አብዛኛውን ጊዜ ከምንጠቀምባቸው ባንኮች ወይም የፋይናንስ ተቋማት የተላኩ የሚመስሉ  የፊሺንግ መዝባሪዎች መልዕክቶች በኢ-ሜይል አድራሻዎቻችን ተልከው እናገኛለን፡፡ በዚህ ወቅት መልዕክቶቹን ከመክፈታችን በፊት ትክክለኛ አድራሻ መሆኑን ወደ ባንኮቹ ወይም ፋይናንስ ተቋማቱ በመደወል ልናረጋግጥ ይገባል፡፡ አንዳንድ የመልዕክት አድራሻዎች የትክክለኞቹን የፋይናንስ ተቋማት ስያሜ በተወሰነ ፊደል ለውጥ በማድረግ በቀላሉ ለማታለል የሚሞክሩ ናቸው፡፡
አባሪ /Attachments/

• የፊሺንግ ጥቃት ፈጻሚዎች ኢ-ሜይል አካውንታችንን ለመስረቅ የኛን ትኩረት የሚስቡ አባሪ ፋይሎችን የሚልኩልን ሲሆን ፋይሎቹን በምንከፍታቸው ጊዜ የተላኩልን መልዕክቶች ለህገወጥ ተግባር ሆን ተብለው የተሰሩ ማጥመጃዎች በመሆናቸው ኮምፒውተራችንን ለጉዳት ያጋልጣሉ፡፡ በመሆኑም ሁሉም አባሪዎች ጠቃሚ መረጃዎች ናቸው ብሎ ማሰብ ተገቢ አለመሆኑንና የሚላክልንን መልዕክት ከምናውቀው ትክክለኛ አካል የተላከ መሆኑን መረጋገጥ ተገቢ ነው፡፡
አገናኝ /Link/

• ሁልጊዜም በኢ-ሜይል ለሚላኩ አገናኞች ተገቢውን ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል፡፡ የተላኩልን ሊንኮች ትክክለኝነታቸውን ለማረጋገጥ ሊንኩን በቀጥታ በድረ-ገጽ ላይ በመተየብ እውነተኛ መሆኑን ማረጋገጥ ተገቢ ነው፡፡ አንዳንድ የፊሺንግ ሊንኮች “Click here”፣ “Preview document” ወይም “Sign In” የሚሉ እንድንከፍታቸው የሚጋብዙ ቃላትን ይጠቀማሉ፡፡
ስልክ ቁጥሮች
/Phone Numbers/

• በኢ-ሜይል የሚላኩ የማረጋገጫ ስልክ ቁጥሮችን መጠራጠር ተገቢ ነው፡፡ የተላከልን ስልክ ቁጥሩ ትክክለኛነቱን ከባንክ ደብተር ላይ ከሚገኝ አድራሻ በመውሰድ ደውለን ልናረጋግጥ ይገባል፡፡ አለበለዚያ በኢ-ሜይል የቀረበልንን መልዕክት በኢ-ሜይል አድራሻችን በተላከ ስልክ ቁጥር ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ ከደወልን አጥፊዎች አስቀድመው ያዘጋጁት ቁጥር ከሆነ በሚፈልጉት መንገድ መረጃ በመስጠት ለጥቃት ልንጋለጥ ስለምንችል ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል፡፡


Join & Share
:@samitech0
፡@Samitech0
9.0K views15:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 21:47:30 የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሶፍትዌሮች

የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሁለገብነትን ተከትሎ ዘርፉን ለማበልፀግና ብዙኃንን ተሳታፊ ለማድረግ ተቋማት እና ግለሰቦች የቴክኖሎጂውን ሶፍትዌሮችን በነጻ ያቀርባሉ፡፡ በስፋት ጥቅም ላይ እየዋሉ ከሚገኙት መካከል ሁለቱን ለዛሬ እናስተዋውቃችሁ፡፡

1.ቴንሰርፍሎው/ TensorFlow
ይህ ሶፍትዌር የማሽን ለርኒንግ ሞዴሎችን ለማሰልጠን እና ለማበልፀግ በስፋት ግልጋሎት ላይ ይውላል፡፡ በተጨማሪም ዳታዎችን በማጠናቀር የትንበያ መላምቶችን ለማዘጋጀት  የላቀ አቅም ያላቸው ቁጥርን ማስላት የሚያስችሉ ክምችቶችን ይዟል፡፡

ቴንሰርፍሎው ድምፅን እና ምስሎችን ለሚለዩ የተለያዩ መተግበሪያዎች የጀርባ አጥንት መሆኑ ይነገራል፡፡
ድሮፕቦክስ፣ ኢቤይ፣ ትዊተር፣ ኡበር እና ኢንቴልን የመሳሰሉ ትላልቅ ተቋማት ሳይቀሩ ይህንን ሶፍትዌር ጥቅም ላይ በማዋል ይታወቃሉ፡፡

2. አይ.ቢ.ኤም ዋትሰን / IBM Watson
አይ.ቢ.ኤም ዋትሰን በተቋማት የሚደረጉ ጥናት እና ምርምሮችን እንዲሁም ግኝቶችን ለማፋጠን የተሻለ አቅምን መፍጠር እንደሚችል ይነገርለታል፡፡ ብዙ ተቋማት ሶፍትዌሩ የሚሰጠውን እድል በመጠቀም ዳታቸውን ለማጥናት፣ የፈጠራ ስራዎቻቸውን ለማሰባሰብ፣ ስለ ስራቸው ጥልቅ እይታን ለማግኘት እና ቀጣይ የስራ አፈጻጸማቸውን በቀላሉ ለመተንበይ አገልግሎት ላይ ያውሉታል፡፡

በትምህርት፣ በጤና ጥበቃ፣ በፋይናንስ፣ በትራንስፖርት እንዲሁም በኃይል ዘርፍ የተሰማሩ ተቋማት ሶፍትዌሩን አገልግሎት ላይ በማዋል ውጤት አግኝተውበታል፡፡ በተጨማሪም ይህንን ሶፍትዌር በመጠቀም ምርታማነትን ማሳደግ እንደሚቻል የዘርፉ ምሁራን ይጠቁማሉ፡፡


Join & Share
:@samitech0
፡@Samitech0
8.6K views18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 12:55:07 CLOCK

ይህ አፕ ስልካችሁ ላይ ያሉ ፋይሎችን በተለየ መልኩ ለመደበቅ ይረዳል።

ስለ አፑ አጠቃቀም ቲክቶክ ላይ ቪድዮ ለማየት Link ከታች አለ
https://vm.tiktok.com/ZMNtNPNwA/

Join & Share
:@samitech0
፡@Samitech0
9.4K viewsedited  09:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 14:44:23 ​ የመረጃዎቻችን መጠባበቂያ "Backup" በምን መልኩ እና ምን ላይ ማስቀመጥ እንችላለን?

በኮምፒውተሮቸችን በተለያየ መልኩ ሊፈጠሩ በሚችሉ ሳይበር ጥቃቶች ፣ በኮምፐውተሩ አካል ላይ በሚደርስ ጉዳቶች እንዲሁም የኮምፒውተሩ ውስጥ የሥርዓት መዛባት አማካኝነት እጅግ አስፈላጊ ምንላቸውን መረጃዎችን ልናጣ እንችላለን፡፡ እነዚህን አደጋዎችን ለመቀነስ መጠባበቂያ መረጃ መያዝ ወሳኝ ነው፡፡ በመሆኑም እነዚህን መረጃዎች ለመያዝ የሚውሉ መገልገያዎችን እንጠቁምዎ:-

ፍሎፒ ዲስክ /Floppy Disk/:- ትንሽና አነስተኛ መጠን ያለው ዲስክ ሲሆን አቅሙም 1.4 MB ነው፡፡ ጠቃሚ መረጃዎችን በፍሎፒ ዲስክ ለመያዝ በርካታ ዲስኮች ያስፈልጉናል፡፡ የድሮ ኮምፒውተሮች በብዛት ፍሎፒ ዲስክ መጠቀሚያ የነበራቸው ሲሆን በአሁኑ ወቅት የሚመረቱ ኮምፒውተሮች አብዛኞቹ አገልግሎቱ የላቸውም፡፡

ዚፕ ድራይቭ /Zip Drive/፡- ዚፕ ድራይቭ በመቶዎች የሚቆጠር MB መጠን ያላቸው ፋይሎችን /data/ የመያዝ አቅም አላቸው፡፡ ዚፕ ድራይቮችን ለመጠቀም የግድ ኮምፒውተራችን ላይ መሰካት /hook up/ ይኖርባቸዋል፡፡

ቴፕ ድራይቭ / Tape Drive/፡- ቴፕ ድራይቭ በመቶዎች የሚቆጠር GB (በሺዎች የሚቆጠር MB) መጠን ያላቸው ፋይሎችን ይይዛል፡፡ ይህም ተጨማሪ ድራይቭ በመሆኑ የግድ በኮምፒውተራችን ላይ መሰካት ይኖርበታል፡፡

ሲዲ በርነር /CD Burner/፡- ሪከርድ የሚያደርጉ ሲዲዎች /CD-Rs/ እስከ 700 MB የሚሆኑ ፋይሎች የመያዝ አቅም አላቸው፡፡ አሁን ላይ የምንጠቀምባቸው አብዛኞቹ ኮምፒውተሮች ሲዲ በርነር /CD Burner/ አላቸው፡፡ አንዳንዶቹም ዲቪዲ በርነር /DVD Burners/ አላቸው፡፡ ዲቪ ዲ አር ኤስ /DVD-Rs/ እስከ 4.7 GB ፋይል የመያዝ አቅም አላቸው፡፡ ስለዚህ በአማራጭ የመጠባበቂያ ፋይል መያዣ ሊያገለግሉ ይችላሉ፡፡

ፍላሽ ድራይቭ /Flash Drive/፣ የ ኤስ ቢ ድራይቭ /USB Drive/ እና ተምብ ድራይቭ /Thumb Drive/፡- ለአንድ ነገር የተለያየ ስያሜ ቢኖርም በኮምፒውተሮቻችን የዩ ኤስ ቢ /USB/ ፋይል መቀበያ በኩል በቀላሉ የሚሰኩ ተነቃይ ድራይቨሮች ናቸው፡፡ እነዚህ ድራይቨሮች ከ10 MB የሚጀምሩ ሲሆን 1 GB፣ 2 GB፣ 4 GB፣ 8 GB፣ 16 GB፣ 32 GB፣ 64 GB … እያሉ አሁን ላይ 4TB ፋይል የመያዝ አቅም ያላቸው ፍላሽ ድራይቮች በገበያ ላይ ይገኛሉ፡፡ ፍላሽ ዲስኮች በቀላሉ በኪስ የሚያዙና ተንቀሳቃሽ ቢሆኑም በቀላሉ ወድቀው ሊጠፉ የሚችሉ በመሆኑ ጥንቃቄ ሊደረግባቸው ይገባል፡፡

ኤክስተርናል ሃርድ ዲስክ /External hard Drive/:- ኤክስተርናል ሀርድ ድርይቭ በኮምፒውተር ሲስተሞቻችን ውጪ ከፍተኛ መጠን ያላቸው ፋይሎችን የምናስቀምጥበት መሣሪያ ነው፡፡ ይህ መሣሪያ /Drive/ ፋይሎችን ይዞ ከቦታ ወደ ቦታ ለመንቀሳቀስ የሚያስችል እና ከኮምፒውተራችን ጋር በዩ ኤስ ቢ /USB/፣ በፋየርዋየር /Firewire/ ኮኔክሽን ወይም በገመድ አልባ /wirelesely/ ሊገናኝ የሚችል ነው፡፡

ታይም ማሽን /Time Machine/፡- Time Mac ለተጠቃሚዎች አማራጭ የኤክስተርናል ፋይል መጠባበቂያ መያዣ መንገድ ነው፡፡ ይህ መጠባበቂያ መያዣ ዘዴ ለ24 ሰዓት በቀጥታ ፋይሎቻችንን ለማስቀመጥ ያስችላል፡፡ በመሆኑም ፋይሎች ተረስተው ለጉዳት እንዳይጋለጡ ያግዛል፡፡ ታይም ማሽን በመጠባበቂያው የሚይዘው የተመረጡ ፋይሎችን ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ ድራይቨሩን ነው፡፡

ኔትወርክድ የሆነ የመረጃ ማካማቻ /Networked Attached Storage/:- ይህ ከአንድ በላይ የሆኑ ኮምፒውተሮች በኔትወርክ ተገናኝተው መረጃ የሚቀመጥበት ሥርዓት ሲሆን ይህም በስርዓት የተደረደሩ፣ ያልተደጋገሙ የፋይል ማከማቻ ኮኒቲነሮችን እና በርካታ የዲስክ ድራይቭ አካላትን የያዘ ነው፡፡ ይህም በፍጥነት መረጃ ለማግኘት፣ በቀላሉ መረጃዎችን ለማስተዳደርና ለማስተካከል የሚያስችል ዘዴ ነው፡፡

ስውር የበይነ መረብ መረጃ ማከማቻ /Cloud Storage/:- ይህ የፋይል ማከማቻ ዓለም አቀፍ የመረጃ ማከማቻ ሥርዓት ሲሆን በኔትወርክ አማካኝነት በመገናኘት መረጃዎቻችን ክላውድ ተብሎ በሚጠራ የመረጃ መጠባበቂያ ሥርዓት /Cloud Server/ ውስጥ የምናስቀምጥበት መንገድ ነው፡፡ በርካታ የክላውድ ማማቻ ዓይነቶች በበየነ-መረብ ውስጥ የሚገኙ ሲሆን እነዚህም በነጻ ወይም በክፍያ አገልግሎት የሚሰጡ ናቸው፡፡ iCloud፣ Dropbox፣ Google Drive እና OneDrive የታወቁ የመረጃ ማከማቻ መንገዶች ናቸው፡፡ መረጃዎቹ የሚከማቹበት ሥፋራ በመራጃ በለቤቶቹ ቁጥጥር ሥር ባለመሆኑ የመረጃዎቹ ደህንነት አስተማማኝ እንደስጋት ይታያል፡፡

ፕሪንት ማድረግ /Printing/:- ምንም አንኳን መረጃዎቻችን በሶፍት ኮፒ የምናስቀምጠውን የህል የተማቹ ባይሆኑ ኮምፒውተሮቻችን በተለያየ ምክንያት ለቀናት አገልግሎት መስጠት የሚያቆሙበት አጋጣሚ ቢፈጠር ፕሪንት ያደረግናቸው ፋይሎች እጅጉን ይጠቅሙናል፡፡

Join & Share
:@samitech0
፡@Samitech0
9.1K views11:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 12:33:13 HD STREAMZ

ይህ አፕ የተለያዩ የኳስ ጨዋታዎችን ለማየት ያስችለናል።ለምሳሌ በLIGUE ONE,PREMIER LEAGUE,LALIGA,BUNDESLIGA ና የመሳሰሉትን ሊጎች ያሳየናል!!

Join & Share
::@samitech0
፡@Samitech0
10.1K views09:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 07:01:39
በ GTA ታሪክ #GTA_6 ለመጀመሪያ ጊዜ #የሴት ዋና ካራክተርን እንደሚያደርግ አሳውቋል።

Join & Share
::@samitech0
፡@Samitech0
9.6K viewsedited  04:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ