Get Mystery Box with random crypto!

Samih 10s

የቴሌግራም ቻናል አርማ samih10s — Samih 10s S
የቴሌግራም ቻናል አርማ samih10s — Samih 10s
የሰርጥ አድራሻ: @samih10s
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.57K
የሰርጥ መግለጫ

YouTube
https://www.youtube.com/c/samih10s
Tiktok
tiktok.com/@samihnasir

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-13 18:24:58 እልል ያለ የፍቅር ታሪክ !


አማረችን እወዳታለሁ፤ እሷም ትወደኛለች
ፍቅራችን የታይታ ሳይሆን የታይታኒክ ነው ፤
የዛን ቀን የተቀጣጠርንበት ቦታ ስደርስ፥
“ በጣም አስጠበቅኸኝ” አለችኝ
“ ትራፊክ ፖሊስ ይዞኝ ነው “ ብየ መለስኩላት፤
“ መኪና ሳይኖርህ ትራፊክ እንዴት ሊይዝህ ይችላል? “
“ከተፈቀደው ፍጥነት በላይ ሮጠሀል ብሎ ያዘኝ “
ቢራ አዘዝኩ፤
አማረች ፥ አማሩላ አዘዘች፤
ከውስጥ የሂሩት በቀለ ተወዳጅ ዜማ ይንቆረቆራል፤
“ እንደ መሽኮርመም ይላል ምነው
አፋር አይሉት ሶማሌ ነው “

ቀዝቃዛ ነፋስ መንፈስ ጀመረ፤
ሰማዩ ብልጭ አለ፤
ፊቷ ላይ አማተብኩላት፥
ሰማዩ ማጉረምረምና ማካፋት ጀመረ፤
የመብረቅ መከላከያ የተገጠመለት ጃንጥላየን ዘረጋሁ፤

“ በረደሽ ? “ ስል ጠየኳት፥

ጭንቅላቷን ባዎንታ ነቀነቀች፥
ካቦርቴን ምሽልቅ አድርጌ አወለቅሁና ኮሌታውን አስተካክየ መልሸ ለበስኩት፤

ከፊትለፊታችን የተንጣለለው የአበባ እርሻ የፍቅር ስሜቴን ቀሰቀሰው፤ በአበባ እርሻው ውስጥ ልዩ ልዩ ቀለም እና መአዛ ያላቸው ፌስታሎች ተበትነዋል፤

ከአበባ ርሻው አጠገብ የሚገማሸረው የግንፍሌ ወንዝ አካባቢውን የበለጠ ግርማ ሞገስ ሰጥቶታል፤ ወንዙ ከአቃቂ ወንዝ የተረከበውን የውሻ አስከሬን በመሸኘት ላይ ነበር፤
“የልጅነት ትዝታየ ተቀሰቀሰብኝ “ አልኳት፤

“ አባብልህ አስተኛው “ አለችኝ፤

“ በልጅነቴ አሳ እያጠመድሁ ቤተሰቤን እደግፍ ነበር “ በማለት ቀጠልኩ፤
“ በመረብ ወይስ በመንጠቆ?”

“ በወንጭፍ”

“ እንዴት ተደርጎ?”

“ ከሰፈራችን ብዙ ሳይርቅ አንድ ግዙፍ ዋርካ ነበር ፤ዋርካዋው ስር ጋደም እልና ማንጎራጎር እጀምራለሁ፤ ገዴ የተባለችው አሞራ እየበረረች ትመጣና ዛፉ ላይ ጉብ ብላ ታዳምጠኛለች፤ ለረጅም ጊዜ ስራ ፈትታ ስለምታደምጠኝ ይርባታል፤ ራቡ ሲጠናባት ከዛፉ አጠገብ ካለው ከሚገማሸረው ወንዝ ስር ከሚርመሰመሱ አሶች አንዱን ባፏ ይዛ ወደ ዛፉ ትመለሳለች፤ ወድያው ወንጭፌን አውጥቼ አነጣጥሬ እጥላታለሁ፤ አሳውን ለግብጽ ግምበኞች፥ ወፊቱን ለኩባ ወታደሮች እሸጣለሁ”

ጠጋ አለችኝና ትስመኝ ጀመር፤
አንባቢ ሆይ! ታሪኩን እዚህ ላይ ልጨርሰው አስቤ ነበር፤ ግን ደስታ በራቀው ዘመን በደስታ እሚጠናቀቅ ታሪክ መጻፍ አልፈቅድም፤

ለሁለት ሳአት ያክል ስትሰመኝ ከቆየች በሁዋላ፤ ከንፈሯን ከግንባሬ ላይ አንስታ፥
“መጀመርያ ስታገኘኝ ፥ ምኔ ነው አይንህን የሳበው? “ የሚል ጥያቄ ደቀነችብኝ ፤

“ ሁለመናሽን ወድጄው ነበር ፤ ግን “ ቶ “ የሚለውን ምልክት አንገትሽ ላይ ተነቅሰሽ ሳይ ተረታሁ”

“ እንዴት ?”

“ ምን ብየ ላስረዳሽ ፤ አየሽ “ ቶ” የሚለው ምልክት ለኔ ከጌጥ በላይ ነው፤ በጥንታዊ የኩሽ ህዝቦች ዘንድ “ የሕይወት ቁልፍ ‘የሚል ትርጉም አለው፤ እና ምልክቱን ሳይ “ እቺ ሴት የተዘጉ በሮችን ሁሉ የምትከፍትልህ ቁልፍ ናት የሚል ሃሳብ ብልጭ አለልኝ”

አሜክስ ትንሽ ስታመነታ ከቆየች በሁዋላ እንዲህ አለች፥

“ህምምምም! To be honest with you “ ቶ “ የሚለውን ምልክት የተነቀስኩት “ ቶፊቅን “ ለማስታወስ ነው “

“ቶፊቅ ደሞ ማን አባቱ ነው ?’

“ የመጀመርያ ፍቅረኛየ ነበር”

እሷ የሞተ ፍቅረኛዋን አስባ፥ እኔ የሞተ ፍቅሬን አስቤ መላቀስ ጀመርን፤


እንደዚ አይነት አዳዲስ አንፍር ቀልዶች እና ግሩም ቁምነገሮች ያቀፉ ወጎችና ከፈለጉ አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉ @samih10s
357 views@Mekfi, 15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 20:00:28
10k subscribers ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ ምርጦች
ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ካላችሁ አሁኑኑ ሊንኩን ተጭናችሁ ግቡ

subscribe it's free guys

https://www.youtube.com/c/samih10s
https://www.youtube.com/c/samih10s
670 viewsSαɱιԋツ", edited  17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 18:21:17 ወንጀለኛው
(ካህሊል ጂብራን)

፨፨፨

አንድ በርሀብ የተጎዳ፣ ፈርጣማ ሰውነት ያለው ወጣት በእግረኛ መንገድ ላይ ተቀምጦ እጆቹን በመዘርጋት ረሃብና ሃፍረት እየሸነቆጡት በሚያሳዝን ዜማ ይለምናል። ምሽት ላይ ከናፍሮቹ እና ጉሮሮው ደረቁበት። እጁ ግን እንደሆዱ ባዶ ነበር። ከተቀመጠበት ተነስቶ ከከተማ ወጣና በአንድ የዛፍ ጥላ ስር ተቀምጦ በምሬት ያነባ ጀመር። ከዚያም ረሃብ ውስጡን እየሞረሞረው ግራ የተጋቡ አይኖቹን ወደ ሰማይ ላካቸውና እንዲህ አለ፤ <<ጌታዬ ሆይ፣ ወደ አንድ ሃብታም ሄጄ ስራ እንዲሰጠኝ ጠየቅሁት። እሱ ግን ቡትቶዬን አይቶ ፊቱን አዞረብኝ። የአንድ ትምህርት ቤት በር አንኳኳሁ፣ ግን ባዶ እጄን ነበርና ችላ ተባልኩ። ቁራሽ ዳቦ የሚያስገኝልን የትኛውንም አይነት ስረ ሞከርኩ፣ ይሄ ሁሉ ግን ከንቱ ነበር። ተስፋ በመቁረጥ እንዲመፀውቱኝ ለመንኩ፣ መፅዋቾቹ ግን ተመለከቱኝና <ጠንካራና ሰነፍ ነው፤ መለመን አልነበረበትም> አሉኝ... <<ጌታዬ ሆይ፣ እናቴ የወለደችኝ በአንተ ፍቃድ ነው። አሁን መጨረሻው ከመድረሱ በፊት ምድር ወደ አንተ እንድመለስ ፈቅዳልኛለች።>>



ይሄን ጊዜ ፊቱ ተለዋወጠ። ብድግ አለና አይኖቹን በቁርጠኝነት አጉረጠረጣቸው። ከአንዱ የዛፍ ቅርንጫፍ ወፍራም አርጩሜ ቆርጦ ወደ ከተማዋ በመቀሰር ጮኾ ተናገረ። <<ያለኝን ድምፅ ሁሉ አጠራቅሜ ዳቦ ስጡኝ ብያችሁ ነበር። እናንተ ግን ችላ አላችሁኝ። አሁን በጉልበቴ አገኘዋለሁ! በፍቅር እና በርህራሄ ስም ለምኜያችኋለሁ፤ ስብዕና ግን ዋጋ አልነበረውም። አሁን በርኩስ መንፈስ ስም አገኘዋለሁ!>>
ዓመታት ሲያልፉ ወጣቱ ዘራፊ፣ ነፍሰ-ገዳይ እና የነፍስ አጥፊ ሆነ፣ የተቃወሙትን ሁሉ ያጠፋል፤ ጉልበቱን በመጠቀም ብዙ ሃብት ሰበሰበ። ከግብረ-አበሮቹ አድናቆትን አገኘ፣ በሌሎች ሌቦች ተከበረ፣ በህዝቡ ዘንድ ደግሞ ተፈሪ ሆነ።



ሃብቱና በጉልበቱ ያገኘው ተፈሪነቱ፣ አሚሩ የከተማዋ ባለስልጣን አድርጎ እንዲሾመው አበቃው- ብልህነት የጎደላቸው አገረ-ገዢዎች አሳዛኝ ሥራ። ከዚያ በኋላ ስርቆት ህጋዊ ስራ ሆነ፤ ጭቆና በስልጣን ይደገፍ ጀመር፤ ደካሞችን ማጥፋት የተለመደ ተግባር ሆነ እናም ዙፋኖች ይፈሩና ይከበሩ ጀመር።
#ስለዚህ ስግብግብነት ነካ ያደረገው ስብዕና አይናፋሮችን ወንጀለኛ፣ ሰላማዊ ሰዎችን ደግሞ ነፍሰ-ገዳይ ያደርጋል፤ ስግብግብነት የጎበኘው ስብዕና ያድግና መልሶ ስብዕናን አንድ ሺ እጥፍ ጊዜ ያጠፋዋል!

፨፨፨

ምንጭ ፦ እንባ እና ሳቅ(Tears and Laughter)
ደራሲ ፦ ካህሊል ጂብራን
ትርጉም ፦ ተስፋሁን ምትኩ

...ዋጋ የነሱት(ያሳጡት)ነገር ዋጋ ያስከፍላል...!

ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል
ንባብ ለሕይወት

@samih10s
626 views@Mekfi, 15:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 12:13:51 ▬አስገራሚ መረጃ ከወደ እንግሊዝ▬

➨ ነገሩ እንዲህ ነው ግለሰቡ ሜጀር ጀነራል ስታምፎርድ የተባለ የእንግሊዝ ወታደር
በ1918 አ.ም በመብረቅ ተመታ፡፡
እንደገና ደግሞ ልክ ከስድስት አመት
ቡሀላ በ1924 አ.ም አሁንም በመብረቅ
ተመትቶ ጉዳት ደረሰበት፡፡

➨ ዳግም ከስድስት አመት ቡሀላ በ1930
አ.ም ተመሳሳይ አደጋ ደረሰበት እና ሙሉበሙሉ አጥንቱን አደቀቀው፡፡ በዚህ
ሰበብ ሁለት አመት ቆይቶ ለሞት ተዳረገ፡፡

➨ ሶስተኛው መብረቅ በወደቀበት በስድስተኛው አመት ዳግም አራተኛ መብረቅ ወድቆ የሟቹን የሜጀር ስታምፎርድ መቃብርፍርስርሱን አወጣው፡፡

➨ እንደገና አሁንም በድጋሚ ከስድስት አመት
ቡሀላ የሜጀር ስታምፎርድ ልጅ እቤቱ ግቢ ውስጥ እንደቆመ በመብረቅ ተመታ፡፡

ይህንን ምን ይሉታል??????


@samih10s
739 views@Mekfi, 09:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 22:12:58 ሁለቱ ወንድማማቾች በተመሳሳይ መንገድ የሞቱበት አጋጣሚ።

በአንድ ቤተሰብ ውስጥ 2 ልጅ በአንድ ጊዜ ሲሞት በጣም አሳዛኝ ነው።አሁን የምናየው አጋጣሚ እስካሁን ካየናቸው አጋጣሚዎች ሁሉ በጣም አስገራሚው ነው።ጊዜው 1974 ነበር።የ17 አመት ታዳጊ ሞተር ሳይክል እየነዳ መንገዱን እንደ እግረኞች ሲያቋርጥ ነበር በአንድ ታክሲ የተገጨው።ይህንን ስነግራቹ ታድያ ምን ያስገርማል ልትሉኝ ትችላላችሁ የሚያስገርመው በቀጣይ አመት በዛችው እለት የሟቹ ታናሽ ወንድም ታላቅ ወንድሙ የተገጨበትን ሞተር እየነዳ መንገድ ሲያቋርጥ ወንድሙ በሞተበት እለት በተመሳሳይ ሹፌር በተመሳሳይ ቦታ የተገጨው
በጣም የሚያስገርመው ደግሞ ታላቅየው ሲገጭ ታክሲው ሲያጓጉዘው የነበረው ተሳፋሪ ተመሳሳይ መሆኑ ነው።

@samih10s
905 viewsSαɱιԋツ", edited  19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 20:26:42 Samih 10s pinned «For Cross promotion @samih»
17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 20:26:29 For Cross promotion @samih
1.4K viewsSαɱιԋツ", 17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 19:24:04

1.4K viewsSαɱιԋツ", 16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 11:44:14 እውነት ነው ጁንታው ለሰውነታችን በበጎ መልኩ ሲሰማራ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ሲኖረው በመጥፎ መልኩ ደግሞ ሲሰማራ ትልቅ ውርደትን ቃል ሳያወጣ በተግባር ብቻ ያከናንበናል።

ከውርደቱ ስንነሳ ህዝብ በተሰበሰበበት ጊዜና ወቅቱን ባላማከለ ሁኔታ ጁንታው ቆሞ የብዙ ሰዎች መዘባበቻ ያደርገናል።ጥቅሙን ለማወቅ ደግሞ ወንዶ ሆኖ መፈጠር ብቻ በቂ ነው።

በነገው ቪድዮ ጠብቁኝ
https://youtube.com/channel/UCSVR-pDHly18vLvD4sy2A_A
1.6K viewsSαɱιԋツ", edited  08:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 16:01:59 left የምትሉ ሰዎች ግን እራሴት ከማጥፋቴ በፊት ከድርጊታችሁ ተቆጠቡ
1.6K viewsSαɱιԋツ", 13:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ