▬አስገራሚ መረጃ ከወደ እንግሊዝ▬ ➨ ነገሩ እንዲህ ነው ግለሰቡ ሜጀር ጀነራል ስታምፎርድ የተባለ የእንግሊዝ ወታደር በ1918 አ.ም በመብረቅ ተመታ፡፡ እንደገና ደግሞ ልክ ከስድስት አመት ቡሀላ በ1924 አ.ም አሁንም በመብረቅ ተመትቶ ጉዳት ደረሰበት፡፡ ➨ ዳግም ከስድስት አመት ቡሀላ በ1930 አ.ም ተመሳሳይ አደጋ ደረሰበት እና ሙሉበሙሉ አጥንቱን አደቀቀው፡፡ በዚህ ሰበብ ሁለት አመት ቆይቶ ለሞት ተዳረገ፡፡ ➨ ሶስተኛው መብረቅ በወደቀበት በስድስተኛው አመት ዳግም አራተኛ መብረቅ ወድቆ የሟቹን የሜጀር ስታምፎርድ መቃብርፍርስርሱን አወጣው፡፡ ➨ እንደገና አሁንም በድጋሚ ከስድስት አመት ቡሀላ የሜጀር ስታምፎርድ ልጅ እቤቱ ግቢ ውስጥ እንደቆመ በመብረቅ ተመታ፡፡ ይህንን ምን ይሉታል?????? @samih10s 739 views@Mekfi, 09:13