2023-03-13 17:23:21
ከስሜታችን በላይ መሆን
Success = Stress Tolerance
የሰዎ ልጅ ስሜት እጅግ ተለዋዋጭ ነው። በተለዋዋጭነቱ ከምናውቀው ከአየር ጸባይ በፈጠነ ሁኔታ የሚለዋወጥ ነገር ቢኖር ስሜታችን ነው፡፡
በሀሳባችን በኩል የሚወለዱ ማንኛውም ጥሩ/መጥፎ ስሜት እኛ ላይ ሀይል አለው። በከፊል/ሙሉ ለሙሉ እኛነታችንንና ባህሪያችንን ይቆጣጠራል።
በጣም የሚገርመው እውነት ግን ስሜታችን ምንም እንኳ ሀይል ቢኖረው የሰው ልጅ ሊቅነቱን ካወቀና የአዕምሮውን ሀይል ከተረዳ ስሜቱን መቆጣጠር ይችላል።
በነገራችን ላይ ከስሜታችን በላይ ካልሆንን መለወጥ ከባድ ነው። ብዙ ጊዜ እኛን የሚለውጡ ሀሳቦችና ስሜቶች የኛን ከስምታችን በላይ አንድ እርምጃ መጓዝ ይሻሉ። ካልሆነ ባለህበት ርገጥ ነው ወዳጄ...
Anyways Win your Negative feelings
ምን እናርግ ሊቅነት
1. እስስት አትሁን። አቋም ይኑርህ! ስሜትህ ከፍ ዝቅ ባለ ቁጥር ሃሳብን ተግባርን ተግባርህን አለመለዋወጥ፡፡
2. ስሜት በተለዋወጠ ቁጥር ዓላማን አለመለዋወጥ፡፡ ስሜታችን ጥሩ ሆነም መጥፎ ከዓላማችን ለይተን ማየትና ማስተናገድ አስፈላጊ ነው፡፡ ማንኛውም ስሜት እያለ ዓላማችንን መከታተላችንን መቀጠል ስኬታማ ሰዎች ያደርገናል፡፡
3. ስሜት በተለዋወጠ ቁጥር ከሰዎች ጋር ያለንን ግንኙነት አለመዋወጥ፡፡ ስሜቴ ጥሩ በሆነና መጥፎ በሆነ ቁጥር ከሰዎች ጋር ያለኝን ግንኙነት የሚነካው ከሆነ የተበላሸ ማሕበራ ሕይወትና የሕይወት አቅጣጫ ውስጥ መግባህ አይቀርም፡፡
ዋናኛው መፍትሔ ደግሞ ዲሲፕሊን ነው። ራስህን ስሜቱን አሸንፎ የሚሰራ የሚጥር የሚተጋ አድርገህ ማንነትህን መስራት።
ይህን ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይምጡ ይማሩ ይደጉ።
ራስን የማሳደግ ስልጠና!
ለ2 ወራት የሚሰጥ !!!
ዘወትር ቅዳሜ እና እሁድ ሙሉ ቀን ስልጠና አለን !!!
በ 9445 ይደውሉ ይመዝገቡ !
88 views14:23