Get Mystery Box with random crypto!

ኮሚሽን ነፃ ተደረገልዎ! ደንበኞቻችን በውጭ ባንክ ካርድ ክፍያ ሲፈፅሙ ባላንሱ የራይድ ድራይቨር ክ | ❤️RIDE (™️) Drivers Update

ኮሚሽን ነፃ ተደረገልዎ! ደንበኞቻችን በውጭ ባንክ ካርድ ክፍያ ሲፈፅሙ ባላንሱ የራይድ ድራይቨር ክሬዲትዎ ውስጥ ወድያው እንደገባ ያረጋግጡ:: ይህንን ክሬዲት በጥሬ ገንዘብ ለማውጣት ከፈለጉ ከቢሮ ደውለን በ2 ቀን ውስጥ ወደቴሌብርዎ የምናስተላልፍ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን:: በባንክ ካርድ ክፍያ ሲቀበሉ ከኮሚሽን ነፃ ነው!