Get Mystery Box with random crypto!

ጠቃሚ መረጃ:- ውድ የራይድ ቤተሰብ ከሰኞ ጀምሮ ደንበኞቻችን በውጭ የባንክ ካርድ የአገልግሎት ክፍ | ❤️RIDE (™️) Drivers Update

ጠቃሚ መረጃ:- ውድ የራይድ ቤተሰብ ከሰኞ ጀምሮ ደንበኞቻችን በውጭ የባንክ ካርድ የአገልግሎት ክፍያ ሲፈፅሙ አሽከርካሪው ለተሰራው ስራ ኮሚሽን እንደማይከፍል በአክብሮት እንገልፃለን:: System integration እስክናገባድድ ድረስ ክፍያው ወደDriver credit የሚገባ ሲሆን- Finance ቲማችን በ2 ቀን ውስጥ ደውለው ወደፈለጉት የባንክ አካውንት የሚያዘዋዉሩልዎ ይሆናል:: ወደቀልጣፋ አሰራር በጋራ አንድ እርምጃ እንሂድ! ስለአሰራሩ በቂ መረጃ ለማግኘት ይህንን አጭር ቪድዮ ይመልከቱ