Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ስንሆን ስራው ቀላል ይሆናል:- RIDE ለአሽከርካሪዎቹ የሚያቀርባቸውን ገቢ የሚያስገኙ አገል | ❤️RIDE (™️) Drivers Update

አንድ ስንሆን ስራው ቀላል ይሆናል:- RIDE ለአሽከርካሪዎቹ የሚያቀርባቸውን ገቢ የሚያስገኙ አገልግሎቶች እናስተዋዉቃችሁ:- #1. RIDE Driver Platform (ከጥሪ ማዕከል, ከተሳፋሪ አፕና ከRIDE Food ጥሪ መቀበያ) #2. RIDE Plus Platform (የCorporate ተጏዥ ክፍያ መቀበያና ብቸኛው የደህንነት ፊቸር ያቀፈው የመንገድ ላይ ማስጀመርያ) #3. RIDE Promotion ና Co-Branding #4. Telebirr Agent:: ሁሉም ላይ ሲሳቱፉ ገቢዎ በዛንኑ ያህል ይድጋል::