Get Mystery Box with random crypto!

ሙስሊም ያልሆኑ ምሁራስ ስለ ነብዩ መሀመድ (አለይሂ ሰላቱ ወሰላም)፦ ☞②⇨ አሜሪካዊው ሳይንቲስ | Reyan Records

ሙስሊም ያልሆኑ ምሁራስ ስለ ነብዩ መሀመድ (አለይሂ ሰላቱ ወሰላም)፦


☞②⇨ አሜሪካዊው ሳይንቲስት፣ ፈላስፋ፣ እና የታሪክ አጥኚ ጆን ዊሊያም ድራፐር ስለ ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ይላል፡-
⇛“ከጀስቲኚያ ሞት በኋላ በአረቢያ ምድር በመካ ከተማ የተወለደ … በሁሉም ሰዎች ላይ ጫና ማሳደር የቻለ … ሙሐመድ ነው።”
(A History of the Intellectual Development of Europe, London, 1875, vol. 1 page 329-330)
Reyan Records
https://t.me/Reyan_Records