Get Mystery Box with random crypto!

ሙስሊም ያልሆኑ ምሁራስ ስለ ነብዩ መሀመድ (አለይሂ ሰላቱ ወሰላም)፦ ☞③☞ George Bernar | Reyan Records

ሙስሊም ያልሆኑ ምሁራስ ስለ ነብዩ መሀመድ (አለይሂ ሰላቱ ወሰላም)፦

☞③☞ George Bernard Shaw /ጆርጅ በርናርድ ሾው/ (የኖቤል እና የኦስካር ተሸላሚ አየርላንዳዊ ጸሐፌ-ተውኔት፣ ሐያሲ እና በምዕራቡ ዓለም ተጽእኖ ካሳደሩ አሳቢዎች አንዱ) ‹‹የሙሐመድን ሃይማኖት በአስፈላጊነቱ ምክንያት ሁልጊዜም ሳከብረው ቆይቻለሁ፡፡ ለእኔ ከሃይማኖቶች ውስጥ የመቀየር የመቀየጥ ኃይል ኖሮት ለተቀያያሪው የተፈጥሮ ዑደት በሁሉም ዘመን የሚያገለግል ብቸኛው ሃይማኖት ሆኖ ይታየኛል፡፡
(ሙሐመድን) አጥንቼዋለሁ – ድንቅ ሰው ነው፡፡ በእኔ አመለካከት እርሱ ‹ፀረ-ክርስቶስ› ሳይሆን ‹የሰው ልጆች መድኅን› ተብሎ ሊጠራ ይገባዋል፡፡››
The Genuine Islam,’ Vol. 1, No. 8, 1936

Reyan Records
https://t.me/Reyan_Records