ሙስሊም ያልሆኑ ምሁራስ ስለ ነብዩ መሀመድ (አለይሂ ሰላቱ ወሰላም)፦ ☞①☞ “የሙሐመድን (ሰ.ዐ | Reyan Records
ሙስሊም ያልሆኑ ምሁራስ ስለ ነብዩ መሀመድ (አለይሂ ሰላቱ ወሰላም)፦
☞①☞ “የሙሐመድን (ሰ.ዐ.ወ) የህይወት ታሪከ ሁለተኛ ክፍል አንብቤ ስጨርስ ስለዚህ ታላቅ ስብእና ይበልጥ ለማወቅ ጓጓሁኝ:: ምክንያቱም እሱ ያለ ክፍያ የሚሊዮኖችን ልብ መግዛት ችሏልና::”
☞ታዋቂው የህንድ የነፃነት ታጋይ መሀተመ ጋንዲ
Reyan Records
https://t.me/Reyan_Records