Get Mystery Box with random crypto!

ድሮ ድሮ በሩቁ ሳውቃት፣ እሷን በሆንኩ ብዬ እመኝ ነበር… የምሰማው የህይወቷ ድሎት፣ ምናል እንደሷ | Reyan Records

ድሮ ድሮ በሩቁ ሳውቃት፣ እሷን በሆንኩ ብዬ እመኝ ነበር… የምሰማው የህይወቷ ድሎት፣ ምናል እንደሷ በኖርኩ ያስበለኝ ነበር… ነገር ግን ቀረብ ብዬ ከኛ የተደበቀውን የህይወቷን ቁምስቅል በራሴ ስሰማው… ለካ እኔ ነበርኩ በድሎት ስኖር የከረምኩት…

መድ