Get Mystery Box with random crypto!

ለምን ልማር? የመማር ፋይዳ ምንድን ነው? ባልማርስ ምን እሆናለው? የተማሩ የት ደረሱ? 12አመ | Reyan Records

ለምን ልማር?
የመማር ፋይዳ ምንድን ነው?
ባልማርስ ምን እሆናለው?
የተማሩ የት ደረሱ?
12አመት ከምማር ብሰራ ኖሮ?
የሚሉ ጥያቄዎች የብዙ ተማሪዎች ጥያቄዎች ከሆኑ ሰነበቱ። በርካታ መምህራን እና የትምህርት ባለሙያዎች የዘንድሮ ተማሪ የመማር ፍላጎት የለውም። ተነሳሽነቱ በጣም ቀንሷል። እያሉ ሲያማሩ ይሰማሉ። ተማሪዎቹም ስለ ትምህርት ሲነሳ የቤተሰብ አስገዳጅነት ባይኖር ባይማሩ ደስታቸው መሆኑን ይገልፃሉ።
የከዋክብት ወግ (Galaxy Talk) የተማሪዎች መድረክ "ለምን ልማር?"
በሚል ርዕስ ከላይ ያነሳናቸውን ሃሳቦች አዝናኝ እና  አነቃቂ በሆነ መልኩ ቁም ነገር ለማስጨበጥ በአይነቱ ልዩ መርሃ ግብር አሰናድቷል።
በመሆኑም ተማሪዎች ፣ ወላጆች ፣ መምህራን እና የትምህርት ባለሙያዎች በዚህ መድረክ ላይ እንዲገኙልን እንጋብዛለን።
#መግቢያ -በነፃ
#ለመመዝገብ ይሄን ሊንክ ይጫኑ።
https://docs.google.com/forms/d/1Hls03YXWjm4o29kNFq8m7nIJXT6AtxSYwUURvFPPnP0/edit
0911947764 0966104412
@galaxyplc