Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንድ ውሻ የሰው እግርን ለመንከስ ሲያስብ እየላሰና እየተላፋ ያዘናጋል!!! ከዛም ንክሻውን ይፈ | Reyan Records

አንዳንድ ውሻ የሰው እግርን ለመንከስ ሲያስብ እየላሰና እየተላፋ ያዘናጋል!!! ከዛም ንክሻውን ይፈጽመዋል! ያኔ በራሳችን መገረም ሳይኖርብን አይቅርም! ለምን ቢሉ አሳንሰን ያየነው አካል ከኛ ተሽሎና በልጦ ስለተገኘ!!!