Get Mystery Box with random crypto!

~ዘፈን ማዳመጥ መጨረሻው~ ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭ ➧:አንድ ሼኽ እንዲህ ይላሉ. . .➘ :ከ | Reyan Records

~ዘፈን ማዳመጥ መጨረሻው~
▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭
➧:አንድ ሼኽ እንዲህ ይላሉ. . .➘

:ከፈጅር ሰላት ቡሀላ አንድ የ13 አመት ህፃን እኔ ጋር ይመጣና አባቴ ከባድ ለሆነ ጉዳይ ስለሚፈልግህ በፍጥነት እንድትመጣ ይለኛል

:ተከትየውም ሄድኩኝ እንደደረስንም አንድ 50 አመት የሚሞላቸው አዛውንት ብቅ ይላሉ ልጄን በጣም እያመማት ነውና እባክህ ቁርአን ቅራባት ይሉኛል፧ ቤት ውሰጥ ስገባም የልጅቷ ፊት ላይ ሻሽ ነገር አለ ለሞት እያጣጣረች መሆኗንም ተመለከትኩ ወዲያውም (ላኢላሀኢለላህ) በይ አልኳት ብዙ ጊዜም ደጋግሜ ላኢላሀኢለላህ በይ አልኳት ምን ትላለች ይህች ወጣት ልጅ➘
ዋ !! ጉዴ ደረቴ ላይ ጠበበኝ.....ዋ!!
ጉዴ ደረቴ ላይ ጠበበኝ ትል ጀመር፡፡

እንደ መብረቅ ሆኖ ከወረደብኝ ነግግሮቿ መሀል ....

SEE MORE

ቀጣዩን ለማንበብ ይንኩት