Get Mystery Box with random crypto!

ልዩ ግብዣ! - ዝክረ ኢማም ዩሱፍ አል-ቀረዷዊ ኢማም ዩሱፍ አል-ቀረዷዊ (ረሂመሁላህ) - ሕይወት | Reyan Records

ልዩ ግብዣ! - ዝክረ ኢማም ዩሱፍ አል-ቀረዷዊ

ኢማም ዩሱፍ አል-ቀረዷዊ (ረሂመሁላህ) - ሕይወት እና ፋናቸው
الإمام القرضاوي- حياته وآثاره

ዝክረ ኢማም ዩሱፍ አል-ቀረዷዊ ... በሚል ርዕስ ለየት ያለ የሸይኹን ህይወት ታሪክ፣ ስራቸውን፣ ያሳለፏቸውን የዳዕዋ ሂደቶች፣ ያበረከቷቸውን አስተዋጾና የነበራቸውን ሚና የሚገልፁ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ። ፕሮግራሙ ከሸይኹ ጋር ተገናኝተው ከነበሩ ግለሰቦች ጀምሮ መፅሃፍቶቻቸውን ወደ ሀገሪኛ ቋንቋ የተረጎሙ ፀሃፊያን እንዲሁም የሸይኹን ስራዎች የሚያሳዩ የተለያዩ መረጃዎች በኦዲዮቪዧል የሚቀርቡ ይሆናል። ፕሮግራሙ ላይ ለመታደም ፎርሙን ይሙሉ።

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ቦታዎን ይያዙ!
ቦታ፡ ጦር ሃይሎች ኢሙ ታወር አዳራሽ
አዘጋጅ፡ ኢሽራቅ ኢትዮ ኢንተርናሽናል ኢስላሚክ አሶሴሽን

መግቢያ በነጻ!
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ በዚህ ቅፅ በመመዝገብ ፈጥነው ቦታዎን ይያዙ!

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeyrbmyIPY57J6rKr_2zPhQ6d-zggCafZse_yOsiWSPYIIITg/viewform