Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ያጋጠመኝን ነገር መቼም አልረሳውም ዛሬ ጁመዓ ልሰግድ ወደ ሱመያ መስጂድ ቀደም ብዬ ነበ | Reyan Records

ዛሬ ያጋጠመኝን ነገር መቼም አልረሳውም


ዛሬ ጁመዓ ልሰግድ ወደ ሱመያ መስጂድ ቀደም ብዬ ነበር የሄድኩት እናም ጓደኞቼ አስከሚመጡ ድረስ መስጂዱ በር አካባቢ እየጠበቅኩ በነበረበት ሰዓት የሆነ ልጅ እንዴት ነው መስለም የምችለው ብሎ ጠየቀኝ   ወላሂ እንዴት እንደደነገጥኩ እና ደስ እንዳለኝ አትጠይቁኝ  የተወሰኑ ነገሮች ላይ ካወራን ቡሀላ የሱመያ መስጂድ ኢማም ጋር ወስጄው ሸሃዳ ይዟል ። አልሃምዱሊላህ ወንድማችን የ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ የነበረ ሲሆን ዛሬ ላይ እስልምናን ተቀብሎ ጁምዓን አብረን ሰግደናል ።

@Reyan_meme_and_islamic_post