Get Mystery Box with random crypto!

፡ ለቆረጠ ተጓዥ መመለስ ምኑ ነው ለምንስ ይቆጫል እውነታውን ሲኖር ........ እራሱን ላየበት | Reyan Records


ለቆረጠ ተጓዥ
መመለስ ምኑ ነው ለምንስ ይቆጫል
እውነታውን ሲኖር
........ እራሱን ላየበት
ልቅር የሚል ሀሳብ እንዴት ይመነጫል

ይልቅ ....
መሻቱ ጥልቅ ነው ውስጡን ለመከረ
አያፈገፍግም
.... እንደውም ይጓዛል እየጠነከረ

Mekdi