Get Mystery Box with random crypto!

የንጉሱ ወታደር ወድቋል። ሩሁ ከጀሰዱ ተላቃ መሬት ተዘርሯል። ሊያነሳው ማንም አልደፈረም። ሊያድነው | Reyan Records

የንጉሱ ወታደር ወድቋል። ሩሁ ከጀሰዱ ተላቃ መሬት ተዘርሯል። ሊያነሳው ማንም አልደፈረም። ሊያድነውም የሞከረ የለም። ግርማዊነታቸው እያለፉ ስለሆነ ስለሱ ነፍስ መጨነቅ ፕሮቶኮል ማበላሸት ሆነ።

በዚያ በአረብ ባህረ ገብ በረሃ ከረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊት አንድ ሰው እየተንቀጠቀጠ ቆመ።
እሳቸውም እንዲህ አሉት፡- "ንጉሥ አይደለሁምና ሰከን ረጋ በል። እኔ ደረቅ ሥጋ የምትመገበው የቁረይሿ ሴት ልጅ ነኝ"
ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል