Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንድ ሰው እንደአገር ነው፣ ሲለዩት ሆድ ያስብሳል፣ አንዳንዱ ደግሞ እንደሩሕ ነው፣ ከሱ መለየት | Reyan Records

አንዳንድ ሰው እንደአገር ነው፣ ሲለዩት ሆድ ያስብሳል፣
አንዳንዱ ደግሞ እንደሩሕ ነው፣ ከሱ መለየት ሞት ነው።
ሌላው ደግሞ እንደበሽታ ነው፣ ከሱ መራቅ ሕይወት ነው።

@Reyan_Records