Get Mystery Box with random crypto!

ያልሰሰቱ እጆች በረመዳን 3 የአላህ ሰላም በእናንተ በውድ ቤተሰቦቻችን ላይ ይስፈን ዳሩል | Reyan Records

ያልሰሰቱ እጆች በረመዳን 3


የአላህ ሰላም በእናንተ በውድ ቤተሰቦቻችን ላይ ይስፈን

ዳሩል አርቀም ያልሰሰቱ እጆች በረመዳን 2 ላይ ትልቅ ፕሮጀክት ቀርፆ በእናንተው እገዛ ለ100 ቤተሰብ ሙሉ የረመዳን ፓኬጅ በመስጠት ማንበሽበሹ ይታወሳል

እነሆ አሁን ደግሞ ረመዳኑም ወደእኛ እየቀረበ በመምጣቱ ፆመው ማፍጠሪያ የሚያጡ ቤተሰቦች ከወትሮው በተለየ ድጋፋችን የሚያስፈልጋቸው ለሰጪውም በተመሳሳይ የሚያወጡት እያንዳንዱ ሰደቃ ምናዳዎች እጥፍ ድርብ በመሆን ሚደራረቡበት ጊዜ ላይ ደርሰናል ።

ዳሩል አርቀምም ከዚሁ ጋር ተያይዞ ለረመዳን #300 ቤተሰብን አስቤዛ ለመቻል እቅድ ይዞ ስራውን ጀምሯል። እናም #ያሰሰቱ እጆች በረመዳን 3ትን ለእናንተ አቅርቧል እናም እናንተ ውድ ቤተሰቦቻችን ከታች የተዘረዘሩትን ፓኬጆች በመግዛት አለኝታነታችሁን አሳዩን
የ አንድ ሰው ፓኬጅ 3000 ብር ሲሆን
የግማሽ ፓኬጅ ደግሞ 1500 ነው

በአይነት መደገፍ ለምትፈልጉ
#ቴምር                      #ሩዝ
#ዘይት                       #ዱቄት
#የሾርባ_እህል 

የአቅማችሁን ያህልም አስገቡ


ንግድ ባንክ
1000451773759

በተጨማሪ ስለ ረመዳኑ ስራ ለመጠየቅ የላካቹበትንም ደረሰኝ ለመላክ
@abu_adil1 ላይ አዋሩን