Get Mystery Box with random crypto!

Remadan ረመዳን

የቴሌግራም ቻናል አርማ remadan1443 — Remadan ረመዳን R
የቴሌግራም ቻናል አርማ remadan1443 — Remadan ረመዳን
የሰርጥ አድራሻ: @remadan1443
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 563

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-12-14 21:43:02
የባከኑ አስር ነገሮች

ኢብል ቀይም (ረላ) እንዲህ ይላሉ
አስር ነገሮች አሉ ጥቅም የሌላቸው

ያልሰራንበት እውቀት

ለአላህ ተብሎና በነብዩ ፈለግ ያልተሰራ ስራ

ያልተጠቀምንበት ወይም ስደቃ ያልተደረገ ገንዘብ .....
30 views18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 21:46:39
ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ አሉ፦

ከአላህ ውጪ ሌላን ነገር እያመለከ የሞተ ሰው ገሀነም እሳት ገባ.
ቡኻሪ 4497
67 views18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 21:45:03
21 views18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 06:03:01
60 views03:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-09 21:23:40
27 views18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 20:38:44
وَأَقِمِ ٱلصَّلَوٰةَ طَرَفَىِ ٱلنَّهَارِ وَزُلَفًا مِّنَ ٱلَّيْلِ ۚ إِنَّ ٱلْحَسَنَٰتِ يُذْهِبْنَ ٱلسَّيِّـَٔاتِ ۚ ذَٰلِكَ ذِكْرَىٰ لِلذَّٰكِرِينَ
ሶላትንም በቀን ጫፎች ከሌሊትም ክፍሎች ፈጽም፡፡ መልካም ሥራዎች ኀጢአቶችን ያስወገድዳሉና፡፡ ይህ ለተገሳጮች ግሳጼ ነው፡፡ 11 :114
29 views17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-07 19:07:21
اتْلُ مَا أُوحِيَ إِلَيْكَ مِنَ الْكِتَابِ وَأَقِمِ الصَّلَاةَ ۖ إِنَّ الصَّلَاةَ تَنْهَىٰ عَنِ الْفَحْشَاءِ وَالْمُنكَرِ ۗ وَلَذِكْرُ اللَّهِ أَكْبَرُ ۗ وَاللَّهُ يَعْلَمُ مَا تَصْنَعُونَ

ከመጽሐፍ ወደ አንተ የተወረደውን አንብብ፡፡ ሶላትንም ደንቡን ጠብቀህ ስገድ፡፡ ሶላት ከመጥፎና ከሚጠላ ነገር ሁሉ ትከለክላለችና፡፡ አላህንም ማውሳት ከሁሉ ነገር በላጭ ነው፤ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ያውቃል፡፡
ምዕ-29፣(ሱረቱ አል-ዐንከቡት - 45)
44 viewsedited  16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-06 20:16:00 ጠቃሚ መፍትሄዎች:-

#ደስታን ትፈልጋለህ?

☞"ሶላትን በወቅቱ ስገድ"።

#ፊትህ አንዲያበራ ትፈልጋለህ?

☞"የሌሊት ሶላትን አደራ"።

#ጤና ትፈልጋለህ?

☞"ፆምን አጥብቀህ ያዝ"።

#ከወንጀል በመራቅ"
ከጭንቅ መውጣት ትፈልጋለህ?

"እስቲግፋርን" እንዳትለቅ"።
"ራስህን በሥራ ጥመድ"።
ራስህን በሥራ ከልጠመድከው
"ነፍሲያህ" በወንጀል "ትጠምድሃለች"።

#ትካዜን ማስወገድ ትፈልጋለህ?

"ዱዓን ሙጭጭ አድርገህ ያዝ"።

#በኳታር ስኬትን ትፈልጋለህ?
☞"ታጋሽ ሁን"።

#አላህ_ከታጋሾች_ጋር_ነውና።

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اسْتَعِينُوا بِالصَّبْرِ وَالصَّلَاةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በመታገስና በሶላት ተረዱ፡፡ አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡
ምዕ-2 [ አል-በቀራህ - 153 ]
39 views17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 20:06:31
31 views17:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-04 21:41:04
ነቢዩ (ﷺ)
ከቂያማ ምልክቶች ውስጥ
#ግዚ ይሮጣል
መልካም ስራ ይቀንሳል( #መጥፎ ስራ ይበዛል)
በሰዎች ልብ ውስጥ #ስግብግብነት ይነግሳል ብለዋል.
ቡሃሪ 6037
34 views18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ