Get Mystery Box with random crypto!

“ላባና ባቱኤልም መለሱ እንዲህም አሉ፦ ነገሩ ከእግዚአብሔር ዘንድ መጥቶአል ክፉም በጎም ልንመልስል | ፍቅርን በመጽሐፍ ቅዱስ

“ላባና ባቱኤልም መለሱ እንዲህም አሉ፦ ነገሩ ከእግዚአብሔር ዘንድ መጥቶአል ክፉም በጎም ልንመልስልህ አንችልም።”
— ዘፍጥረት 24፥50
Wow በጣም በምገርም ሁኔታ ጋብቻ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው በፍጹም በሰው ስጦታ ወይም ችሎታ አይሆንም።
የእግዚአብሔር ሃሳብ የነበረው:-
አንደኛ አብርሃም ሎሌውም "ከዘመዶቼ" ማለቱ የእግዚአብሔር ሃሳብ ነው። ስለዚህ ክርሰቲያን እህቶች እና ወንድሞች ክርስቲያን ካልሆነ ሰው ጋር እግዚአብሔር አልፈቀደምና ተጠንቀቁ።
ሁለተኛ ክብር ባለው መንገድ የበተሰብ ይሁንታ መጠየቅ የእግዚአብሔር ሃሳብ ነው። በአገራችም ባህል ይሁን በሌላ ብቻ በተለያዩ መንገዶች የበተሰብሽን ክብር የማይጠብቅ ይሁንታቸውን ሊጠይቅ የማይፈልግ የትዳር አጋርሽ/ህ ሊሆን አይችልምና ተጠንቀቁ።
ትዳር ከእግዚአብሔር ሲሆን የበረከት እና የመጽናናት ምንጭ ይሆናል።

@relationship4christ