Get Mystery Box with random crypto!

#ሪዛል:- #ያስ:- #ሪዛል:- #ያስ:- #ሪዛል:- #ያስ:- | TEAM HUDA

#ሪዛል:- <<ሰለዋቱ ሏሂ ወሰላሙሁ ዓለይህ ..... ኢንሻአላህ ሁላችንም የፍትህ አምባሳደሮች ሆነን ያስተማሩንን የምንተገብርበት ዒድ ይሆናል >>
#ያስ:- <<ኢንሻአላህ ...

ተመልካቾቻችን.... ለእለቱ ያሰናዳንላቹ የዒድ ዝግጅቶች ይሄን ይመስላሉ.... ወደ መሰነባበቻችን ተቃርበናል ...>>
#ሪዛል:- <<ከመለያየታችን በፊት ግን ውጤቶቹን ወደ ማሳወቁ እንለፍ ....>>
#ያስ:- <<መርሃባ.... እኔ ልቅደም አንቺ?....>>
#ሪዛል:- <<እንደጓጓሽለት አንቺው ጨርሺው... >>
#ያስ:- <<ኸይር እሺ....
ደረጃዎቹ ቅድም በከፊል እንደገለፅነው.... ሁሉንም ጥያቄዎች በመሳተፍ፣ በፍጥነት በመመለስና፣ ከፍተኛውን ውጤት በማስመዝገብ ላይ መሰረት አድርገው የወጡ ናቸው።

ተሸላሚዎቻችን....
አንደኛ!... ከ 27ቱ 25 በማምጣት
BH

#ሪዛል:- <<ሁለተኛ!.... ከ 27ቱ 24 በማምጣት
Anayra ...>>

#ያስ:- <<ሶስተኛ!.... ከ27ቱ 21 በማምጣት
@Yenechereka

ናቸው ማለት ነው >>
#ሪዛል:- <<እንድናገኛቹ.... በ @teamhudabot ኣችን ላይ "አሰላሙ ዐለይኩም" ብላቹ በመላክ ሽልማቶቸችሁን መውሰድ ትችላላችሁ ። በዚሁ ወደ መለያያችን ደረስን ማለት ነው...>>

★◌◌◌◌◌◌◌◌☆◌◌◌ ◌◌◌☆◌◌◌◌◌◌◌◌★

#ሩሽዳ:- <<ወይ ሩጫ.... አስተያየቱን እንዳትረሱ >>

★◌◌◌◌◌◌◌◌☆◌◌◌ ◌◌◌☆◌◌◌◌◌◌◌◌★

#ያስ:- <<ከመውጣታችን በፊት.... በቻናላችን ላይ ቢሻሻል የምትሉትን፣ ይበልጥ አልተነካም በሱ ላይ ስሩበት ብላቹ የምታስቡትን፣ ከዛም ውጪ ያላቹን ማንኛውንም አስተያየት፣ ማሻሻያ እና ግሰፃ በ @teamhudabot እንድታደርሱን እንጠይቃለን። >>
#ሪዛል:- <<ኢንሻአላህ.... ደካማ ጎኖቻችንን አሻሽለን፤ ይበልጥ ተጠናክረን ከተወሰነ ጊዜ በኋላ እንደተለመደው በአዲስ መልክ ወደናንተ የምንመለስ ይሆናል። >>
#ያስ:- <<እስከዛ በዱዓችሁ አትርሱን >>
#ሪዛል:- <<ዒዳችን የፈካ ሆኖ እንዲቀጥል ተክቢራ ጋብዘናችሁ የምንለያይ ይሆናል። የመፅሃፍት መንደር ላይ የቀረበላቹን ጥያቄ በመመለስ መሳተፍ እንዳትረሱ ልናስታውሳቹ ወደድን

ለሁላችሁም ያማረና የተዋበ ዒድ እንዲሆን እንመኛለን ። ወሰላሙ ዐለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካቱህ >>

◌◌ ◌◌ ◌ ◌ ◌◌ ◌◌

@Re_ya_zan