Get Mystery Box with random crypto!

#ያስ:- #ሪዛል:- #ያስ:- #ሪዛል:- #ያስ:- #ሪዛል:- #ያስ:- #ሪዛል:- #ያ | TEAM HUDA

#ያስ:- <<ደስ የሚል ስራ ነበር..... ሁላችንንም ቃላችን የምንሞላ ያድርገን.... >>
#ሪዛል:- <<ሳህ.... በእርግጥ እንደዛሬው ባሉ የደስታ ቀናቶች የምንሰራቸው ጥፋቶች እየገዘፉ መጥተዋል። ድንበር ከማለፍ ይሰውረን>>
#ያስ:- <<አሚን.... መድረኩን ሀዘን በሀዘን አደረግነው መሰለኝ.... የዝግጅታችን ማብቂያ ላይ ያለውን ስጦታ አሁን እናስቀድመው እንዴ? >>
#ሪዛል:- <<ከቤት እንዲያሰናብቱን ከፈለግሽ ....

ባይሆን ጭምጭምታውን አድርሰናቸው እንዲጠብቁን እንጋብዛቸው። >>
#ያስ:- <<እሱም ጥሩ ....

ቤተሰቦቻችን..... ባለፉት 9 ቀናት ወደናንተ ስናደርሳቸው የነበሩት ጥያቄዎች ይታወሳሉ....>>
#ሪዛል:- <<....ሃሃህ.... ሀተታ ሳታበዢ ወደ ገደለው ግቢ >>
#ያስ:- <<ልመጣ አይደል...

በእርግጥ እንደሚያስሽልም ቀድመን የተናገርን ባይሆንም፤ ቀኑ ግን ዓረፋ በመሆኑ 9ኙንም ቀናት የተሳተፋቹና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ 3 አንባቢያንን በዝግጅታችን ማብቂያ ላይ የምንሸልም ይሆናል...>>
#ሪዛል:- <<እስከዛው የትም እንዳትሄዱ ... ወደቀጣይ መሰናዶዎቻችን እናልፋለን...>>
#ያስ:- <<ማሻአለህ.... ሳናስበው ወደ ማብቂያው እየተንደረደርን እንገኛለን ...>>
#ሪዛል:- <<ከዛ ወደ ኬኩ.... ማነው.... ያው ወደዒዳችን >>
#ያስ:- <<ኢንሻአላህ ... ቀጣዩን ጉዞ ከታደምሽ በኋላ ያልሞላላቸውን ሚስኪን ወንድምና እህቶችሽን እያካፈልሽ እንዲሆን ቀድሜ ሳስታውስሽ በታላቅ ደስታ ነው ...>>
#ሪዛል:- <<ኢንሻአላህ..... ፍትህን ካስተማሩን ነብይ የተማርነው እሱንም አይደል። (ያሳጣሽኝን ከመድረክ ስንወርድ እንተሳሰባለን )>>
#ያስ:- <<ያድርሰን .... ለአሁን ብዙ አናስጠብቃቸው.... ወደ ሩህ ጉዞ... >>

@Re_ya_zan