Get Mystery Box with random crypto!

#ሪዛል:- #ያስ:- #ሪዛል:- #ያስ:- #ሪዛል:- #ያስ:- #ሪዛል:- @Re_ya_z | TEAM HUDA

#ሪዛል:- <<አላሁ አክበር ... ቀልብን የሚያረሰርስ ቲላዋን ታድመን ተመልሰናል... ኢላሂ ሁላችንንም በሰማነው የምንገሰፅ ያድርገን >>
#ያስ:- <<ስለ ሀጅ የሰማናቸው የራህማኑ ቃላቶች ቤቱን መዘየርን ያስናፍቃሉ ኢላሂ ጥሪውን "ለበይክ" ካሉት ያድርገን >>
#ሪዛል:- <<አሚን .... እስከዛው እዚሁ በተቀመጥንበት ሀጅ አድርገን ብንመለስ ምን ይልሻል? >>
#ያስ:- <<የምርሽን ነው? >>
#ሪዛል:- <<አዎና! .... ያውም ከተናፋቂው ሃቢባችን {ሰ.ዐ.ወ} ትውስታ ጋር ያሸበረቀ ምናባዊ የሃጅ ቅኝት እየጠበቀን ነው... >>
#ያስ:- <<እንሂዳ ታዲያ ምን እንጠብቃለን? >>
#ሪዛል:- <<በአንዳፍ .... የተከበራቹ አንባቢያን..... ከአፍታ ቆይታ በኋላ እስክንገናኝ ተሰናድቶ እየጠበቀን ያለውን "የሀጀተል ወዳዕ" ፅሁፍ ጋብዘናቹ.... መልካም ቆይታ >>

@Re_ya_zan