Get Mystery Box with random crypto!

Quiz 'ስለ ዓረፋ ምን ያህል ያውቃሉ? ' አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ.... ውድ የ | TEAM HUDA

Quiz 'ስለ ዓረፋ ምን ያህል ያውቃሉ? '
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ.... ውድ የሁዳ ቤተሰቦቻችን ወደ ዓረፋ የምናደርገው መንደርደር እውቀታችንን በመፈተሽ የደመቀ ይሆን ዘንድ እለታዊ 3 ጥያቄዎቻችንን ይዘን ወደናንተ ቀርበናል ...... ወደ botኡ ገብታቹ ከሚወዷቸው ጋር የመማማር ጨዋታውን ይቀላቀሉ ዘንድ ጥሪያችን ነው። ጥያቄዎቹ በ30sec ውስጥ ስለሚዘጉ ለመመለስ ነቃ እያልን..... #ቀናትን_በእርምጃ #ወደ_ዓረፋ #በየእለቱ_ከምሽቱ_3_ሰዐት #በቲም_ሁዳ_የቴሌግራም_ቻናል @Re_ya_zan
3 questions · 30 sec