Get Mystery Box with random crypto!

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ፡ በአርያ | ራዚኤል ዘኢትዮጵያ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ፡ በአርያም ፡ ባለው ፡ ጽሕራ ፡ መንግሥታችሁ ፡ እማፀናለሁ ፡ ስለዕዝራና ፡ ሄኖክም ፡ ሲባል ፡ ገነትን ፡ ስለጎበኛችሁ ፡ እኔን ፡ ባሪያችሁንም ፡ .....................በቸርነታችሁ ፡ ጎብኙኝ ፡
#ሰይፈ_ስላሴ_ቁጥር_፯
@razielethiopia