Get Mystery Box with random crypto!

Quran share's

የቴሌግራም ቻናል አርማ qurannurulkelb — Quran share's Q
የቴሌግራም ቻናል አርማ qurannurulkelb — Quran share's
የሰርጥ አድራሻ: @qurannurulkelb
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.07K
የሰርጥ መግለጫ

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦
1) ከቁርኣን፣
2) ከሐዲሥ፣
3) ከታማኝ ዑለማዎችና
4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል።
** አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ
ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ።
🙏By sharing our page support us in ezinlahe🙏
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEnpL0jcNZflLDiivA

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2020-11-21 19:11:05 ሙስሊም ከሆንክ ይሄንን በሚገባ አንብብ

• ለምንድን ነው በመስጂድ ውስጥ እየተኛን በፓርቲዎች ላይ ነቃ የምንለው
• ለምንድነው ከአላህ ጋር ማውራት እየከበደን አሉባልታ ወሬዎችን ለማውራት የሚቀለን
• ለምንድነው ለጌታችን የመፅሐፍ መልእክት (የቁርአን መልእክት) ችላ ለማለት እየቀለለን አስቀያሚ መልእክቶችን ለመመለስ የሚቀለን
• አንተ ወይም አንቺ ይሄንን መልእክት ለጓደኞችህ(ሽ) ታስተላልፈለህ ወይስ ችላ ትለዋለህ
• አላህ እንዲህ ብሏል "አንተ እኔን ከጋደኞችህ ፊት ብታስተባብለኝ እኔ አንተን የትንሳኤ ቀን አስተባብልሀለው (ነፍግሀለው)
• እያንዳንዱ ሙስሊም አሁኑኑ "አስተግፊሩላህ ወአቱቡ ኢለይህ" 3 ጊዜ ይበልና ይህንን መልእክት በcontact ላይ ለሚገኙ ሙስሊሞች ያስተላልፍ
• ኢንሻአላህ በትንሽ ደይቃ ውስጥ በቢሊየን የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ይሉት እና የአላህ ቁጣ ይበርድልናል
• ✿እስካሁን ያለውን በማንበብህ(ሽ) ያጣሀው(ሽው) ምንም ነገር የለም ስለዚህ ቀጣዩንም እንብብ(ቢ)
• የአዛን ጥሪ ስትሰማ(ሚ) ቶሎ ተነስተህ(ሽ) መልስ(ሽ) (ለሰላትም ተቻኮል(ይ)) የስልክህ(ሽ)ን ጥሪ ስትሰማ(ሚ) ለማንሳት እንደምትቻኮለው(ይው)
• ቁርአንን በተመስጦ አንብብ(ቢ) የተላከልህን መልእክት እንደምታነበው(ቢው)
• አላህን ፍራ(ሪ) ሞትን እንደምትፈራው(ሪው)
• ሞትን አስታውስ(ሽ) ስምህን(ሽን) እንደምታስታውሰው(ሽው)
አንድ ሰጋጅ ምንያህል ደይቃ ነው ለሰላት የሚወስደው?

"ፈጅር" 4-6 ደቂቃ
"ዝሁር" 6-8 ደቂቃ
"አስር" 6-8 ደቂቃ
"መግሪብ" 5-7 ደቂቃ
"ኢሻ" 7-10 ደቂቃ
በአጠቃላይ 28-39 ደቂቃ ከ24 ሰአት ውስጥ
እኛ ለአላህ ብለን እምንጠቀመው ሰአት አለን?
80% ሰዎች ይህንን መልእክት አያስተላልፉም አንተ ወይም አንቺ ከሚልኩት እንድትሆን(ኚ) አመኛለው

የቂያማ ምልክቶች
• ግብረ ሰዶም
• ሰዎች ስለሌሎች አያት ቅድመ አያት ክፋት እና ቂም ማውራት
• ልብሶች አብዛኛውን የሰውነት ክፍል የሚያሳዩ መሆናቸው
• በሰማይ ላይ ብዙም ከዋክብት አይኖሩም
• ትላልቅ ህንፃዎች መብዛት
• የደጃል መምጣት
• የኢማም አህመድ መምጣት
• የኢሳ አለይሂሰላም መውረድ
• የእጁጅ እና መእጁጅ መምጣት
• ፀሀይ በገባች መውጣት( የይቅርታ በር በተዘጋ ጊዜ)
• ከመሬት ውስጥ አንዲት ፍጡር መውጣት እና ትክክለኛ አማኞችላይ ምልክት ማድረጓ
• ለ40 ቀናት ጉም መነሳት እና በዛምክንያትም እውነተኛ አማኞች ምንም እውቀትም ሆነ ስሜት ሳይሰማቸው መሞት
• ከባድ እሳት መነሳት በዛም ብዙ ነገሮች መውደም
• የካአባ መፍረስ
• ቁርአን ከሰውም ልብ ከወረቀትላይ መነሳት
• የጡሩንባ መነፋት በመጀመርያው እንስሳዎች አና ሰዎች መሞት
• በሁለተኛው ሲነፋ የአላህ ፍጥረት በሙሉ እንደገና ይነሳሉ ለፍርድ በአረፈት መሬት ላይ ይሰበሰባሉ
• ፀሀይ ወደ ምድር በጣም ትቀርባለች
• ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰም እንዳሉት" ይህንን ዜና ለአንድ ሰውያደረሰ ( ያስተላለፈ) በፍረዱ ቀን ጀነት ላይ ቦታ ይዘጋጅለታል
• ይህንን መልእክት በስልካችሁ contact ላይ ላሉ ሙስሊሞች በሙሉ ላኩ ይህን መልእክት ችላ ካልከው(ሽው) የረሱልን ንግግር አስታውስ
• ይህንን መልእክት ለሌሎች አስተላልፍ(ፊ)
• እኛም የተከበረው የአላህ ቃል 250,000,000 ጊዜያት እንዲታወስ መላክ ጀምረናል
"ላኢላሀ ኢላ አንተ ሱብሀነከ ኢኒ ኩንቱ ሚነ ዟሊሚን" አላህ ኮሮናን ከአለማችን ያጠፋልን ዘንድ በሱ እንጠበቅ
ይህንን መልእክት አንዴ አንብበህ(ሽ) ለሁሉም በcontact ላይ ለሚገኝ ሙስሊም አስተላልፍ(ፊ)
✿እባካችሁ እንዳታቋርጡት

አላህ ሁላችንንም ወደሱ ይመልሰን

የፃፍኩት ትርጉም ስለሆነ ስህተት ካለው በዚ አስተካክሉኝ
@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
3.3K views16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-10-14 09:16:58 አብረን ወደ ጀነት

#ዛሬ_ከምታይዋቸው_ውድና_ምርጥ_ቴክስት_አንዱ_ነው።

➊ ☞ #ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ በኔ ላይ በየቀኑ 1000 ሰለዋት የሚያደርግ ሰው
በጀነት ሳይበሸር አይሞትም።

➋ ☞ #ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ በኔ ላይ በየቀኑ 100 ሰለዋት የሚያደርግ አላህ
100 ሀጃውን ያወጣለታል 70 በጀነት 30 በዱንያ።

➌ ☞#ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ ሲነጋ 10 ሲመሽ 10 ሰለዋት ያደረገ የኔን ሸፈኣ
የቂያማ ቀን ያገኛል።

➍ ☞#ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው አላህ በሱ ላይ 10 ሰለዋት
ያወርድበታል 10 ሀጥያት ይሰርዝለታል 10 ደረጃ ከፍ ያረገዋል።

➎ ☞ #ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ ማንም ሰው ሰላም አይለኝ ም አላህ ሩሄን መልሶልኝ ሰላምታውን ብመልስለት እንጂ።

➏☞#ለኔ የመጀመርያ ሰዎቼ የቂየማ ቀን እነዚያ በኔላይ በብዛት ሰለዋትን ያደረጉብኝ ናቸው።

ታድያ ምን እየጠበቅን ነው እኛም ሰለዋት በማብዛት ይሄንን መልክትም ለረሱት ወዳጅ ዘመዳቹ በፍጥነት #ሼር በማድረግ ሰደቃ ጃርያ በማሰብ. ብናስተላልፍ የቂያማ ቀን ያላሰብነው ስንት ሀሰናት ይጠብቀናል

ቢያንስ ለ70 ሰዎች ላክ በቁጥር የማይገለጽ ሀሰናትን በአላህ ፍቃድ ታገኛለህ። መልካም ስራ ትንሽ ትልቅ የለዉም በአገኘኸዉ አጋጣሚ መልካም ነገር ሰርተህ ለማለፍ ሞክር። join quran shares

@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
15.8K views06:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-10-10 08:50:29 ሙስሊም ከሆንክ ይሄንን በሚገባ አንብብ

• ለምንድን ነው በመስጂድ ውስጥ እየተኛን በፓርቲዎች ላይ ነቃ የምንለው
• ለምንድነው ከአላህ ጋር ማውራት እየከበደን አሉባልታ ወሬዎችን ለማውራት የሚቀለን
• ለምንድነው ለጌታችን የመፅሐፍ መልእክት (የቁርአን መልእክት) ችላ ለማለት እየቀለለን አስቀያሚ መልእክቶችን ለመመለስ የሚቀለን
• አንተ ወይም አንቺ ይሄንን መልእክት ለጓደኞችህ(ሽ) ታስተላልፈለህ ወይስ ችላ ትለዋለህ
• አላህ እንዲህ ብሏል "አንተ እኔን ከጋደኞችህ ፊት ብታስተባብለኝ እኔ አንተን የትንሳኤ ቀን አስተባብልሀለው (ነፍግሀለው)
• እያንዳንዱ ሙስሊም አሁኑኑ "አስተግፊሩላህ ወአቱቡ ኢለይህ" 3 ጊዜ ይበልና ይህንን መልእክት በcontact ላይ ለሚገኙ ሙስሊሞች ያስተላልፍ
• ኢንሻአላህ በትንሽ ደይቃ ውስጥ በቢሊየን የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ይሉት እና የአላህ ቁጣ ይበርድልናል
• ✿እስካሁን ያለውን በማንበብህ(ሽ) ያጣሀው(ሽው) ምንም ነገር የለም ስለዚህ ቀጣዩንም እንብብ(ቢ)
• የአዛን ጥሪ ስትሰማ(ሚ) ቶሎ ተነስተህ(ሽ) መልስ(ሽ) (ለሰላትም ተቻኮል(ይ)) የስልክህ(ሽ)ን ጥሪ ስትሰማ(ሚ) ለማንሳት እንደምትቻኮለው(ይው)
• ቁርአንን በተመስጦ አንብብ(ቢ) የተላከልህን መልእክት እንደምታነበው(ቢው)
• አላህን ፍራ(ሪ) ሞትን እንደምትፈራው(ሪው)
• ሞትን አስታውስ(ሽ) ስምህን(ሽን) እንደምታስታውሰው(ሽው)
አንድ ሰጋጅ ምንያህል ደይቃ ነው ለሰላት የሚወስደው?

"ፈጅር" 4-6 ደቂቃ
"ዝሁር" 6-8 ደቂቃ
"አስር" 6-8 ደቂቃ
"መግሪብ" 5-7 ደቂቃ
"ኢሻ" 7-10 ደቂቃ
በአጠቃላይ 28-39 ደቂቃ ከ24 ሰአት ውስጥ
እኛ ለአላህ ብለን እምንጠቀመው ሰአት አለን?
80% ሰዎች ይህንን መልእክት አያስተላልፉም አንተ ወይም አንቺ ከሚልኩት እንድትሆን(ኚ) አመኛለው

የቂያማ ምልክቶች
• ግብረ ሰዶም
• ሰዎች ስለሌሎች አያት ቅድመ አያት ክፋት እና ቂም ማውራት
• ልብሶች አብዛኛውን የሰውነት ክፍል የሚያሳዩ መሆናቸው
• በሰማይ ላይ ብዙም ከዋክብት አይኖሩም
• ትላልቅ ህንፃዎች መብዛት
• የደጃል መምጣት
• የኢማም አህመድ መምጣት
• የኢሳ አለይሂሰላም መውረድ
• የእጁጅ እና መእጁጅ መምጣት
• ፀሀይ በገባች መውጣት( የይቅርታ በር በተዘጋ ጊዜ)
• ከመሬት ውስጥ አንዲት ፍጡር መውጣት እና ትክክለኛ አማኞችላይ ምልክት ማድረጓ
• ለ40 ቀናት ጉም መነሳት እና በዛምክንያትም እውነተኛ አማኞች ምንም እውቀትም ሆነ ስሜት ሳይሰማቸው መሞት
• ከባድ እሳት መነሳት በዛም ብዙ ነገሮች መውደም
• የካአባ መፍረስ
• ቁርአን ከሰውም ልብ ከወረቀትላይ መነሳት
• የጡሩንባ መነፋት በመጀመርያው እንስሳዎች አና ሰዎች መሞት
• በሁለተኛው ሲነፋ የአላህ ፍጥረት በሙሉ እንደገና ይነሳሉ ለፍርድ በአረፈት መሬት ላይ ይሰበሰባሉ
• ፀሀይ ወደ ምድር በጣም ትቀርባለች
• ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰም እንዳሉት" ይህንን ዜና ለአንድ ሰውያደረሰ ( ያስተላለፈ) በፍረዱ ቀን ጀነት ላይ ቦታ ይዘጋጅለታል
• ይህንን መልእክት በስልካችሁ contact ላይ ላሉ ሙስሊሞች በሙሉ ላኩ ይህን መልእክት ችላ ካልከው(ሽው) የረሱልን ንግግር አስታውስ
• ይህንን መልእክት ለሌሎች አስተላልፍ(ፊ)
• እኛም የተከበረው የአላህ ቃል 250,000,000 ጊዜያት እንዲታወስ መላክ ጀምረናል
"ላኢላሀ ኢላ አንተ ሱብሀነከ ኢኒ ኩንቱ ሚነ ዟሊሚን" አላህ ኮሮናን ከአለማችን ያጠፋልን ዘንድ በሱ እንጠበቅ
ይህንን መልእክት አንዴ አንብበህ(ሽ) ለሁሉም በcontact ላይ ለሚገኝ ሙስሊም አስተላልፍ(ፊ)
✿እባካችሁ እንዳታቋርጡት

አላህ ሁላችንንም ወደሱ ይመልሰን

የፃፍኩት ትርጉም ስለሆነ ስህተት ካለው በዚ አስተካክሉኝ
@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
2.0K views05:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-09-10 22:11:15 ሙሉውን አንብበው ከዚያም መጨረሻ ላይ ያለውን ቁጥር አይተው ይወስኑ።

የአላህ መልእክተኛ (ሰአወ) እንዲህ ብለዋል ⇣ለምላስ ቀለል ብላ ሚዛን ላይ ከባድ ያለች አላህ ዘንድም የተወደደች ንግግር⇣
*ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም*
ቢያንስ ለ30 ሰዎች ላክ ቢሉትም (ቢያነቡትም) አምስ መቶ ቢሊዮን ሃሰናትን በአላህ ፈቃድ ታገኛለህ።
እንደዚሁ አንተ የላክላቸው ሰዎች እያንዳንዳቸው ለ100 ሰው ከላኩ አሁንም 4.680.000.000 ሃሰናት ታገኛለህ። መቼ እንደምትሞት አታቅምና ሰደቀተል ጃሪያ አድርጋት።
ለማሰራጨት ደቂቃ እንኳን አይወስድብህም።

የቅያማ ዕለት ትመሰክርልህ ዘነድ።

@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
10.0K views19:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-09-04 14:13:18 የትም ብትሆን አላህን ፍራ

የትም ቢሆን በምድር ላይ እስካለክ ድረስ አላህን በመፍራት ላይ አደራ
አላህን የምትፈራ ከሆነ ፦
የአላህን መፅሐፍ ታከብራለክ ትዕዛዙን ትፈፅማለክ
ክልከላውን ትርቃለክ
ኢማንክ ይጨምራል
ቀጥተኛውን መንገድ ትመራለክ
እውነት እና ውሸትን መለየት ትችላለክ
የአላህን ውዴታ ታገኛክ
ዱአክን አላህ ይቀበልሃል
ከ ጭንቀት ይገላግለሃል
ሪዝቅህን ያሰፋልሃል
ከእሱ ዘንድም ሆነ ከሰዎች ዘንድም በላጭ ያደርገሃል
ወንጀልክን ይምርካል
ሱብሀነላህ!!!

ያረብ!! ⚘ይህን መልዕክት ለ 100 ሰው ላዳረሰ
- ወንጀሉን ማርለት
- ከጀሀነም እሳት የጠብቀው
- ጀነተል ፊርደውስን ሰጠው

ሼር!!!ሼር!!! ሼር በማድረግ ኢስላምን ድምጽ እናሰማ

@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
10.8K views11:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-08-22 13:50:14 አትበል "እሺ"
በል "ኢንሻኣላህ"

አትበል "ዋው"
በል "ሱብሀነላህ"
_
አትበል " ደስ ይላል"
በል "ማሻአላህ"
_
አትበል"ደህና ነኝ"
በል "አልሀምዱ ሊላህ"
_
አትበል" አመሰግናለው"
በል"ጀዛከላሁ ኸይር"

አትበል "እራስህን ጠብቅ"
በል " ፊ አማኒላህ"
_
አትበል " ሀይ"
በል "አሰላሙ አለይከም"

ቢያንስ ለ70 ሰዎች ላክ በቁጥር የማይገለጽ ሀሰናትን በአላህ ፍቃድ ታገኛለህ። መልካም ስራ ትንሽ ትልቅ የለዉም በአገኘኸዉ አጋጣሚ መልካም ነገር ሰርተህ ለማለፍ ሞክር።

@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
29.7K views10:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-08-15 20:41:20 አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ
አሰቸኩዋይ ዜና
በአሁን ሰአት አሜሪካ ወሰጥ ቁርአንን እየቀየሩ ነው አዲሱ የተቀየረው የኪታብ ስም ሙሰለሱ ተወሂድ ይባላል በአሁን ሰአት በኩዋታር ወስጥ እየተከፋፈለ ስለሆነ ወደኛ እንዳይደርስ በተቻለን አቅም ዜናውን በማሰራጨት ለጀማሪ ቀሪዎች እንድረስላቸው እኛ የምንፈልገው አስልምናን ለመርዳትና ቁርአንን ከፍ ለማረግ ነው
የውመል ቂያማ ሲደርስ ይሄን ሰምተህ(ሰምተሽ) ምን አረክ(አረግሽ) ተቡለን እንዳንጠየቅ ሼር እናርግ
እባኮትን ቢያን ለ 100 ሰው ሼር ያድርጉ
ሼር ሼር ሼር ሼር!

@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
23.8K views17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-08-13 23:44:59
ለ አሽረል አዋኺር መረሳት የሌለበት 3 ነገሮች

-ለመስራት ቀላል
-ቦታ የማይመርጥ
-ጊዜ የማይወስድ
-ትልቅ አጅር የሚያስገኝ

በየቀኑ ከኢሻዕ ቡሃላ ቢያንስ 1ብር ሰደቃ ላገኘነው ድሀ መስጠት
1ዱ ለሊት ለይለቱል ቀድር ላይ ስለምንሰጥ 84 ዓመት ሙሉ ሰደቃ የሰጠን ያህል ይፃፍልናል

ሁለት ረከዐ በየለሊቱ መስገድ
ለይለቱል ቀድር ላይ 84 ዓመት ሙሉ ለይል እንደቆምን ይፃፍልናል

ሱረቱል ኢኽሏስ 3 ጊዜ መቅራት
ሱረቱል ኢኽሏስ 3 ጊዜ የቀራ ሰው ቁርአን ሙሉ እንደቀራ ይቆጠራል፡ ለይለቱል ቀድር ላይ ስንቀራ 84 ዓመት ቁርዓን እንዳከተምን ይፃፍልናል

ሱብሀነላህ!!!

ያረብ!! ⚘ይህን መልዕክት ለ 100 ሰው ላዳረሰ
- ወንጀሉን ማርለት
- ከጀሀነም እሳት የጠብቀው
- ጀነተል ፊርደውስን ሰጠው

ሼር!!!ሼር!!! ሼር በማድረግ ኢስላምን ድምጽ እናሰማ

@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
8.1K views20:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-08-09 18:38:24 ሙስሊም ከሆንክ ይሄንን በሚገባ አንብብ

• ለምንድን ነው በመስጂድ ውስጥ እየተኛን በፓርቲዎች ላይ ነቃ የምንለው
• ለምንድነው ከአላህ ጋር ማውራት እየከበደን አሉባልታ ወሬዎችን ለማውራት የሚቀለን
• ለምንድነው ለጌታችን የመፅሐፍ መልእክት (የቁርአን መልእክት) ችላ ለማለት እየቀለለን አስቀያሚ መልእክቶችን ለመመለስ የሚቀለን
• አንተ ወይም አንቺ ይሄንን መልእክት ለጓደኞችህ(ሽ) ታስተላልፈለህ ወይስ ችላ ትለዋለህ
• አላህ እንዲህ ብሏል "አንተ እኔን ከጋደኞችህ ፊት ብታስተባብለኝ እኔ አንተን የትንሳኤ ቀን አስተባብልሀለው (ነፍግሀለው)
• እያንዳንዱ ሙስሊም አሁኑኑ "አስተግፊሩላህ ወአቱቡ ኢለይህ" 3 ጊዜ ይበልና ይህንን መልእክት በcontact ላይ ለሚገኙ ሙስሊሞች ያስተላልፍ
• ኢንሻአላህ በትንሽ ደይቃ ውስጥ በቢሊየን የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ይሉት እና የአላህ ቁጣ ይበርድልናል
• ✿እስካሁን ያለውን በማንበብህ(ሽ) ያጣሀው(ሽው) ምንም ነገር የለም ስለዚህ ቀጣዩንም እንብብ(ቢ)
• የአዛን ጥሪ ስትሰማ(ሚ) ቶሎ ተነስተህ(ሽ) መልስ(ሽ) (ለሰላትም ተቻኮል(ይ)) የስልክህ(ሽ)ን ጥሪ ስትሰማ(ሚ) ለማንሳት እንደምትቻኮለው(ይው)
• ቁርአንን በተመስጦ አንብብ(ቢ) የተላከልህን መልእክት እንደምታነበው(ቢው)
• አላህን ፍራ(ሪ) ሞትን እንደምትፈራው(ሪው)
• ሞትን አስታውስ(ሽ) ስምህን(ሽን) እንደምታስታውሰው(ሽው)
አንድ ሰጋጅ ምንያህል ደይቃ ነው ለሰላት የሚወስደው?

"ፈጅር" 4-6 ደቂቃ
"ዝሁር" 6-8 ደቂቃ
"አስር" 6-8 ደቂቃ
"መግሪብ" 5-7 ደቂቃ
"ኢሻ" 7-10 ደቂቃ
በአጠቃላይ 28-39 ደቂቃ ከ24 ሰአት ውስጥ
እኛ ለአላህ ብለን እምንጠቀመው ሰአት አለን?
80% ሰዎች ይህንን መልእክት አያስተላልፉም አንተ ወይም አንቺ ከሚልኩት እንድትሆን(ኚ) አመኛለው

የቂያማ ምልክቶች
• ግብረ ሰዶም
• ሰዎች ስለሌሎች አያት ቅድመ አያት ክፋት እና ቂም ማውራት
• ልብሶች አብዛኛውን የሰውነት ክፍል የሚያሳዩ መሆናቸው
• በሰማይ ላይ ብዙም ከዋክብት አይኖሩም
• ትላልቅ ህንፃዎች መብዛት
• የደጃል መምጣት
• የኢማም አህመድ መምጣት
• የኢሳ አለይሂሰላም መውረድ
• የእጁጅ እና መእጁጅ መምጣት
• ፀሀይ በገባች መውጣት( የይቅርታ በር በተዘጋ ጊዜ)
• ከመሬት ውስጥ አንዲት ፍጡር መውጣት እና ትክክለኛ አማኞችላይ ምልክት ማድረጓ
• ለ40 ቀናት ጉም መነሳት እና በዛምክንያትም እውነተኛ አማኞች ምንም እውቀትም ሆነ ስሜት ሳይሰማቸው መሞት
• ከባድ እሳት መነሳት በዛም ብዙ ነገሮች መውደም
• የካአባ መፍረስ
• ቁርአን ከሰውም ልብ ከወረቀትላይ መነሳት
• የጡሩንባ መነፋት በመጀመርያው እንስሳዎች አና ሰዎች መሞት
• በሁለተኛው ሲነፋ የአላህ ፍጥረት በሙሉ እንደገና ይነሳሉ ለፍርድ በአረፈት መሬት ላይ ይሰበሰባሉ
• ፀሀይ ወደ ምድር በጣም ትቀርባለች
• ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰም እንዳሉት" ይህንን ዜና ለአንድ ሰውያደረሰ ( ያስተላለፈ) በፍረዱ ቀን ጀነት ላይ ቦታ ይዘጋጅለታል
• ይህንን መልእክት በስልካችሁ contact ላይ ላሉ ሙስሊሞች በሙሉ ላኩ ይህን መልእክት ችላ ካልከው(ሽው) የረሱልን ንግግር አስታውስ
• ይህንን መልእክት ለሌሎች አስተላልፍ(ፊ)
• እኛም የተከበረው የአላህ ቃል 250,000,000 ጊዜያት እንዲታወስ መላክ ጀምረናል
"ላኢላሀ ኢላ አንተ ሱብሀነከ ኢኒ ኩንቱ ሚነ ዟሊሚን" አላህ ኮሮናን ከአለማችን ያጠፋልን ዘንድ በሱ እንጠበቅ
ይህንን መልእክት አንዴ አንብበህ(ሽ) ለሁሉም በcontact ላይ ለሚገኝ ሙስሊም አስተላልፍ(ፊ)
✿እባካችሁ እንዳታቋርጡት

አላህ ሁላችንንም ወደሱ ይመልሰን

የፃፍኩት ትርጉም ስለሆነ ስህተት ካለው በዚ አስተካክሉኝ
@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
36.2K views15:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ