Get Mystery Box with random crypto!

Ibnu Kethir Quran Memorization Center

የቴሌግራም ቻናል አርማ qmcaa — Ibnu Kethir Quran Memorization Center I
የቴሌግራም ቻናል አርማ qmcaa — Ibnu Kethir Quran Memorization Center
የሰርጥ አድራሻ: @qmcaa
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.36K
የሰርጥ መግለጫ

Addis Ababa

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-29 22:06:54
Photo from Abu Mahi
176 views19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 20:36:35
Photo from Abu Mahi
411 views17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 21:35:30
ፕሮግራሙ ከጠዋቱ 1 ሰዐት ጀምሮ ስለሚካሄድ በጊዜ አዲስ አበባ ስታዲየም እንገኝ።

በ500 ብር ትኬታ የቆረጠ ሁለት ሰው ሆኖ መግባት ይችላሉ። ትኬት ያልገዙ ሰዎች በ200 ብር በር ላይ እንዲገዙ ተመቻችቷል።

ሴቶች ከወጋገን ባንክ ፊት ለፊት ያሉትን በር ቁጥር 8፣ 9 እና 11ን ብቻ ተጠቀሙ። የVIP እንግዶችም በVIP በኩል መግባት እንደምትችሉ አዘጋጆቹ ገልፀዋል።

ሁሉም የራሱን መስገጃ ይዞ መገኘት አይዘንጋ

የየተጠቀምናቸውን ውሀና ብስኩቶች የምናነሳበትን ፌስታል መያዝ አይዘንጉ። በመሃል ሌባ ሊኖር ስለሚችል ከፍተኛ ጥንቃቄ ያድርጉ።

አቅመ ዳካማዎችን፣ታላላቆችንና ሴቶች የተሻለ ቦታ እንዲያገኙ አድርጉ

ለአስተናጋጆች፣ ለኻዲሞችና ለፀጥታ አካላት ፍፁም ታዛዥ ይሁኑ
419 views18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 07:33:30 #እጅግ_በጣም_አስቸኳይ

በነገው ዕለት እሁድ የዓለምዓቀፍ የቁርዓን ሂፍዝ ውድድር መዝጊያ ፕሮግራም በስታድየም ይደረጋል ተብሎ የተገለጸ መሆኑ ይታወቃል።

ይሁንና አንዳንድ ዶክመንቶች በጊዜ ባለማሟላታቸው እንዲሁም አዲስ አበባ ስታዲየም በእድሳት ምክንያት የተቆፋፈረና ምቹ ባለመሆኑ የመዝጊያው ፕሮግራም ከስታዲየም ውጪ እንዲደረግ ተወስኗል።

ስለዚህም ህዝቡን ይቅርታ እየጠየቅን ከዚህ ጋር የተያያዙ ዝርዝር ጉዳዮችን በቀጣይ ጊዜያት የምናሳውቅ ይሆናል።

ማሳሰቢያ ፦ ከሀገሪቱ ጫፍ እስከ ጫፍ ወደ አዲስ አበባ እየመጣችሁ ያላችሁ እንግዶች እና የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ይህንን በመገንዘብ ሳትለፉ ባላችሁበት እንድትከታታሉ እንጠይቃለን።

(አዘጋጅ ፦ ዘይድ እብን ሳቢት የቁርዓን ማህበር)

የነገውን ፕሮግራም ተካፋይ ለመሆን ስትጠብቁ የነበራችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን የአዘጋጆቹን መልዕክት ያልሰሙ ካሉ #ሼር አድርጓቸው / ላኩላቸው።
421 views04:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-30 18:39:15
700 views15:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-26 17:03:51 ጀናዛ ወደ ባቲ ስለሚወሰድ የሚመቻችሁ ሰዎች አወሊያ ኢሻ ላይ ሽኝኝት ስለሚደረግ መታችሁ እንድትሳተፉ
720 views14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-26 16:09:00 የቤተሰብ ውሳኔ እየተጠበቀ ነው።
701 views13:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-26 16:08:33 የቀብር ቦታ እና ጊዜ ለጊዜው አልታወቀም።
677 views13:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-26 15:19:14 ሂወቷ ያለፈው ከአመት በፊት ወደ አኺራ የሄደው ባለቤቷ ኡስታዝ አህመድ ጋር ትኖርበት የነበረው አወሊያ ጊቢ ነው።
682 views12:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-26 15:11:52 ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን
የመርከዛችን የሴቶች መምህርት የነበረችው ኡስታዛ ነስራ ዛሬ ከዙሁር በሃላ በድንገተኛ ህመም ወደ አኺራ በመሄዷ የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልፃለን።
645 views12:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ