Get Mystery Box with random crypto!

The Power of Know ፣ ከሳይኮሎጂስት አንደበት ፥ የቻLu 15 ደቂቃ ማጠቃለያ! The p | QesemAcademy

The Power of Know ፣ ከሳይኮሎጂስት አንደበት ፥ የቻLu 15 ደቂቃ ማጠቃለያ!

The power of Now ሰዎችን ወደተሻለ ንቃት ያሸጋገረ መፅሃፍ ሲሆን ከባህር ማዶ እነ ኦፕራ ዊንፍሪ ያሉ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ካሃገር ውስጥም እንዲሁ በነ ሮፍናን ፣ ዳጊ(ዳጊ ሾው ) አይነት ሰዎችም ተመስክሮለታል! በዚህ ቪዲዮ ቻLu ከብዙ በትንሹ ቆንጥሮ አቅርቦታል!

ይህንን መፅሃፍ ካነበባችሁ በኋላ ፣ ራሳችሁን መግዛት የምትችሉ ፣ ትሁት ፣ ብልህ እና መንፈሳዊ ሰው ትሆናላችሁ!

ቪዲዮውን ይመልከቱ!