Get Mystery Box with random crypto!

ቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜው ነገ ያበቃል! በ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስዳች | QesemAcademy

ቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜው ነገ ያበቃል!

በ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጣችሁና በወጪ መጋራት ወደ መንግስት ዩኒቨርስቲዎች የተመደባችሁ ተማሪዎች ከምደባ ጋር ተያይዞ ያላችሁን ማንኛውም ቅሬታ እስከ ነገ የካቲት 07/2015 ዓ.ም 6፡00 ድረስ ብቻ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል።



ከምደባው ጋር ተያይዞ ጥያቄ ያላችሁ ተማሪዎች placement.ethernet.edu.et ላይ በመግባት Complaint የሚለውን በመጫን ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ ትችላላችሁ።