Get Mystery Box with random crypto!

በኢትዮጰያ ላይ ላሉ የሳይኮሎጂ ተማሪዎች በሙሉ አዲስ ዜና በ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ | ቀለማት

በኢትዮጰያ ላይ ላሉ የሳይኮሎጂ ተማሪዎች በሙሉ አዲስ ዜና


በ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የተከፈተ አዲስ Group

አላማው :-

በተለያየ ዩኒቨርስቲ  እና ኮሌጆች ያሉ ተማሪዎች አንድ ላይ በማምጣት ትውውቅን መፍጠር

የስራ እና የትምህርት ዕድል መረጃዎችን መለዋወጥ

የእውቀት ሽግግር እና የልምድ ልውውጥ እንዲኖር ማረግ

በየ አመቱ ለሚሰጥ Exit Exam ዝግጅት ተማሪዎች እንዲተጋገዙ ማስቻል

በመጨረሻም ፣በሁሉም ክልሎች እና መስተዳደሮች ላይ ላሉ የሳይኮሎጂ ተማሪዎች መብት እና ጥቅምን የሚያስከብር ተቋም መፍጠር  !

ADD በማረገ ብርቱ ክንድ እንዲኖረን የበኩላችሁን አድርኩ!

https://t.me/Ethiopian_Psychology_Students