Get Mystery Box with random crypto!

የእግዚአብሔር የዘላለም እቅዱ ራሱን በሠዎች በኩል ለፍጥረት መግለጥ ነው። በሠዎች ውስጥ መኖርን ፈ | Pure_Christianity

የእግዚአብሔር የዘላለም እቅዱ ራሱን በሠዎች በኩል ለፍጥረት መግለጥ ነው። በሠዎች ውስጥ መኖርን ፈቀደ። ለዚህም ፈቃድ ማረጋገጫ የሚሆን ኪዳን በራሱ ደም አደረገልን። ስለዚህ አንለያይም ከከበረው ከክርስቶስ ደም የተነሳ አንድ ነን። መፅሀፍ ቅዱስ ማለት ይሄንን የዘላለም አላማ መዝግቦ የያዘ ውልና ሰነዳችን ነው።
@Pure_Christianity