Get Mystery Box with random crypto!

እውቀት ! ስሜትህ ሲረበሽ ያላሰብከው ነገር በተደጋጋሚ ሲከሰት ለምን ይሄ ነገር እኔ ላይ ተከሰተ | ስነ-ልቦናዊ ህይወት★

እውቀት !

ስሜትህ ሲረበሽ ያላሰብከው ነገር በተደጋጋሚ ሲከሰት ለምን ይሄ ነገር እኔ ላይ ተከሰተ ፣ ለምን ይሄ ነገር በኔ ላይ መጣ ብለህ ከምታዝን ምን አልባት እኔ ባለማወቅ እያጠፋሁ ያለሁት ነገር ሊኖር ይችላል ብለህ ባንተ ስራ ወይ ህይወት የተሳካላቸውን ሰዎች ልምድ ጠይቅ ቢቻልህም ስልጠና ውሰድ።

መልካም ቀን ይሁንላቹ

@Psychological_Mind
@Psychological_Mind