Get Mystery Box with random crypto!

ራስን መሆን! በዚህ አለም ራስን ከመሆን በላይ ታላቅነት የለም። ራስህን ስትሆን ሰዎች ላይወዱህ | ስነ-ልቦናዊ ህይወት★

ራስን መሆን!

በዚህ አለም ራስን ከመሆን በላይ ታላቅነት የለም። ራስህን ስትሆን ሰዎች ላይወዱህ ይችላሉ በውስጣቸው ግን እነሱም እንዳንተ መሆን ይፈልጋሉ፤ አንተ ግን ማንነቴን አልወደዱልኝም ብለህ የምትመሳሰል ከሆነ እጣፈንታህ በሌሎች እንደሚወሰን አስቀድመህ እወቅ!

መልካም ምሽት ይሁንላቹ

@Psychological_Mind
@Psychological_Mind