Get Mystery Box with random crypto!

ተግባርህ ሀያል ነው! አንዳንዴ ሰዎች ሲተቹህ ወይ ሁኔታዎች ሲገለባበጡ መልስ መስጠት የለብህም፤ | ስነ-ልቦናዊ ህይወት★

ተግባርህ ሀያል ነው!

አንዳንዴ ሰዎች ሲተቹህ ወይ ሁኔታዎች ሲገለባበጡ መልስ መስጠት የለብህም፤ ዝም ብለህ የሚከናወነውን በንቃት መከታተል ነው ያለብህ፤ ዝም የምትለው አቅመ ቢስ ሆነህ አይደለም ግን ማንነትህን በስራህ ለማሳየት ነው። ወዳጄ አትርሳ ከንግግርህ ይልቅ ተግባርህ ሀያል ነው!

እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳቹ


ላላነበቡት ሼር ያድርጉት

@Psychological_Mind
@Psychological_Mind