Get Mystery Box with random crypto!

ይቅርታ ! በይቅርታ ውስጥም መሥጠት አለ ፤ ለአንድ ለበደለን ሰው ይቅርታን ስንሰጠው እና እረፍት | ስነ-ልቦናዊ ህይወት★

ይቅርታ !

በይቅርታ ውስጥም መሥጠት አለ ፤ ለአንድ ለበደለን ሰው ይቅርታን ስንሰጠው እና እረፍት እንዲሰማው ስናደርግ በብዙ መንገድ ደግሞ ፈጣሪ እኛን ይቅር ብለ የአይምሮ ሰላምን ፣ ነፃነትን ይላብሰናል ።

የነፃነት ቀን ተመኘን

ላላነበቡት ሼር ያድርጉት

@Psychological_Mind
@Psychological_Mind