Get Mystery Box with random crypto!

በመልካም የተሞላ ህይወት! አንተ ማለት ደጋግመህ የምታስበውን ነህ፤ የምታስባቸው ሀሳቦች የሚመጡት | ስነ-ልቦናዊ ህይወት★

በመልካም የተሞላ ህይወት!

አንተ ማለት ደጋግመህ የምታስበውን ነህ፤ የምታስባቸው ሀሳቦች የሚመጡት በቀን ውስጥ ከምትሰማቸው፣ ከምታያቸው፣ ከምታደርጋቸው ነገሮች ነው።

ህይወትህ በመልካም የተሞላ እንዲሆን ከፈለክ መልካም ነገር ስማ! መልካም ነገር እይ! መልካም ነገር አድርግ! ወዳጄ አይምሮህ ላይ የዘራኸውን ህይወትህ ላይ ታጭዳለህ፤ ሳይንስም የሀይማኖት መፅሀፍትም እኩል የሚደግፉት ሀሳብ ነው።

ወድሞቼ እህቶቼ ሼር አድርጉት

@Psychological_Mind
@Psychological_Mind