Get Mystery Box with random crypto!

ነገ ይጀምራል ! አዲሱን አመት በብሩህ ተስፉ ይቀላቀሉ! የ 2014 የመጨረሻ 12ኛ ዙር የሕይ | ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷‍♂

ነገ ይጀምራል ! አዲሱን አመት በብሩህ ተስፉ ይቀላቀሉ!
የ 2014 የመጨረሻ 12ኛ ዙር የሕይወት ክህሎት ስልጠናችን ጳጉሜ 1 ጀምሮ ይሰጣል

ይምጡና ለ 2015 ጥሩ የሕይወት ክህሎት ይሰንቁ

የሚሰጡት ስልጠናዎች
ሳይኮሎጂን መረዳት
የሕይወትን አላማ ማወቅ
ለ2015 እቅድና ግብ አዘገጃጀት
ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም
የስሜት ብልሀት
ተግባቦትና ፍርሀትን ማስወገድ

የስልጠና ቀናት ለተከታታይ 4 ቀናት(ያሉን ፈረቃዎች)
ማክሰኞ፣ ረዕቡ፣ ሀሙስ ፣ አርብ
8-11 ወይም 11-1:30


በአንድ ፈረቃ ጥቂት ሰው ብቻ ስለምናሰለጥን ቀድመው በሚያመችዎት ፈረቃ ይመዝገቡ ፡፡

ስልጠናውን ቢወስዱ ይጠቀማሉ ለሚሏቸው ሌሎች ወዳጅዎ #Share ያድርጉ

0912664084 ይደውሉ ይመዝቡ
በአካል ለመመዝገብ የስልጠና አድራሻ : 4ኪሎ ቱሪስት ሆቴል አጠገብ አዲስ ብርሃን ህንፃ ቢሮ ቁጥር 219 (Nova Training Center)

ትርፋችን የሰው ህይወት መለወጥ ነው፡፡

@psychoet