Get Mystery Box with random crypto!

#ቻርሊ_ቻፕሊን አንብባችሁ ለሌሎችም በየግሩፑ ሼር አድርጉት ቻርሊ ቻፕሊን 88 ዓመታትን በህይወ | ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷‍♂

#ቻርሊ_ቻፕሊን
አንብባችሁ ለሌሎችም በየግሩፑ ሼር አድርጉት

ቻርሊ ቻፕሊን 88 ዓመታትን በህይወት ኖሯል ። ግን ከዚህ ሁሉ ዘመን በኋላ የተወልን አራት ዐ.ነገሮችን ብቻ ነው ።

እኛ ሁላችንም ቱሪስቶች ነን ፣ የጉዞ ወኪላችን ፈጣሪ ነው ። እሱም የመጓጓዣ ቆይታችንን ፣ የመስተንግዶ ሁኔታችንንና መዳረሻችንን ሁሉ የሚያውቀው እመነውና በህይወት ደስተኛ ሁን!! ህይወት ጉዞናት እናም ዛሬን በአግባቡ ኑራት ነገ ላትኖር ትችላለህና!! የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን!!!

1 ምንም ነገር ዘላለማዊ አይደለም ፤ ሌላው ቀርቶ ችግሮቻችንም ጊዜያዊ ናቸው ።

2 በዝናብ ውስጥ መሄድ እወዳለሁ ፣ ምክንያቱም ማንም እንባዬን አያይብኝምና ።

3 በህይወታችን ታላቁ የባከነው ቀን ሳንስቅ የዋልንበት ቀን ነው ።

4 በአለም ላይ ምርጥ ስድስት ዶክተሮች:-
1. ፀሀይ
2.እረፍት
3. የሰውነት እንቅስቃሴ
4.አመጋገብ
5. የራስ-ክብር
6 ጓደኞችህን እነዚህን ጠብቃቸውና ህይወትህን አስደሳች አድርገው።

ጨረቃን ካየህ ፥ የተፈጥሮን ውበት ታያለህ፣
ፀሀይንም ካየህ፣ የፈጣሪን ኃይል ታያለህ፣
መስተዋት ካየህ ፣ የፈጣሪን ትልቅ ጥበብና ፍጡር ታያለህ ስለዚህ በፈጣሪህ እመን ።

@ከደራሲያን_አለም_ፔጅ
@psychoet