Get Mystery Box with random crypto!

ጥልቅ እይታዎች

የቴሌግራም ቻናል አርማ princeabdusamed — ጥልቅ እይታዎች
የቴሌግራም ቻናል አርማ princeabdusamed — ጥልቅ እይታዎች
የሰርጥ አድራሻ: @princeabdusamed
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.20K
የሰርጥ መግለጫ

💜 የማራኪ እና አስደማሚ
ጥበቦች ስብስብ‥⚘

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-08 04:29:37 አመቱን ሙሉ አምፀነው
በአንዲት ቀን (ዓሹራ) ፆም ይቅር
የሚለን ጌታዬ ጥራት ይገባው ።

Te » @PrinceAbdusamed ㋡
2.4K viewsPrînce A, 01:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 07:37:53
2.4K viewsPrînce A, 04:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 07:17:09
2.3K viewsPrînce A, 04:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 15:31:35 አንዴ የከዳህ ሰው ሁሌም ይከዳሃል
የባህርን ውሃ ጨዋማነት ለማረጋገጥ
ሁሉንም መጠጣት አይጠበቅብህም ።

Te » @PrinceAbdusamed ㋡
2.4K viewsPrînce A, 12:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 07:41:35
2.3K viewsPrînce A, 04:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 17:54:52
ስልኮች በገመድ ታስረው
በነበረበት ጊዜ ሰዎች ነፃ ነበሩ
ይባላል ።

Te » @PrinceAbdusamed ㋡
3.6K viewsPrînce A, 14:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 22:39:54
ቁርአን ጊዜህን አይፈልግም
ያንተ ጊዜ ነው ቁርአን የሚያስፈልገው ።

Te » @PrinceAbdusamed ㋡
3.5K viewsPrînce A, 19:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 07:07:11
በፍቅር ህግጋት ውስጥ
ከምትወደው ሰው ሰባሀል ኸይር
ያልሰማህበት ንጋት ጨለማ ናት
ይባላል ።

#ሰባሀል ኸይር

Te » @PrinceAbdusamed ㋡
4.2K viewsPrînce A, 04:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 06:28:55
ደስታ እያስፈለገው
የሚሸጠውም አለ ።

Te » @PrinceAbdusamed ㋡
3.5K viewsPrînce A, 03:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 19:25:46 በዒድ መምጣት ከኛ ጋር
ይደሰቱ ለነበሩት አላህ ይዘንላቸው
በመኖራቸው ዒዱን የበለጠ ውብና ማራኪ
ያደርጉ ለነበሩት አላህ ይዘንላቸው
አሁን ቀብር ውስጥ ሆነው የኛን ዱዓ
በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙት ሁሉ
አላህ ብቸኝነታቸውን በሚያስወግድ
በሰፊው እዝነቱ ይዘንላቸው ።

Te » @PrinceAbdusamed ㋡
3.6K viewsPrînce A, 16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ